ኢትዮጵያ ከዓለም ቱሪዝም ድርጅት ሽልማት ተቀበለች።

ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) UNWTO በጎጃም የሚገኘውን የጮቄ ተራራ ኢኮ ቱሪዝም ልማት የዓለም ድንቅ ቱሪዝም መንደር ውድድር አሸናፊ አድርጎ መርጧል:: ሽልማቱን የቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ስለሺ ግርማ ከጮቄ ሙሉ ኢኮ ሎጅ ተወካዮች...

አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ከአውሮፓ ኅብረት የውጭ ጉዳዮች አገልግሎት የፖለቲካ ጉዳይ ምክትል ዋና ጸሐፊ ጋር...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አምባሳደሯ በኢትዮጵያ እና በኅብረቱ መካከል ያለውን ግንኙነት በአዲስ መልክ ማደስ በሚቻልበት ላይ መክረዋል። በቤልጂየም፣ ሉክሰምበርግ እና የአውሮፓ ኅብረት ተቋማት የኢትዮጵያ አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ከአውሮፓ ኅብረት የውጭ ጉዳዮች አገልግሎት የፖለቲካ...

“ተመድ ከኢትዮጵያ ጋር በቀጣናው ሠላምና ደኅንነትን ለማረጋገጥ በጋራ ለመሥራት ቁርጠኛ ነው” ሃና ቴቴህ

ባሕርዳር: መጋቢት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ተመድ ከኢትዮጵያ እና ከሌሎች አጋር አካላት ጋር በመተባበር በቀጣናው ሠላምና ደኅንነትን ለማረጋገጥ በጋራ ለመሥራት ቁርጠኛ መኾኑን የተመድ ዋና ጸሐፊ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ ሃና ቴቴህ ገለጹ። የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ከብሪታንያ እና ሰሜን አየርላንድ አምባሳደር ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር:የካቲት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ከብሪታንያ እና የሰሜን አየርላንድ አምባሳደር ዳረን ጆን ዌልች ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ደመቀ ብሪታንያ በኢትዮጵያ በግጭት እና በተፈጥሮ አደጋዎች ችግር ውስጥ...

የአድዋ ድል በውጭ ጋዜጦች!

የአድዋ ድል በውጭ ጋዜጦች! ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአድዋ ጦርነት ከ1880ዎቹ በምዕራቡ ዓለም ትልቅ ትኩረት ካገኙ ጉዳዮች አንዱ ነው። በዓለም ላይ የሚገኙ ጋዜጦች ስለጦርነቱ በርካታ ወቅታዊ ጽሑፎችን ተከታትለው በማውጣት ለአንባብያን አድርሰዋል። ጋዜጦቹ በመጀመሪያ ገፃቸው...