በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ምክክሩ በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ምክክሩ ላይ በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረበ፡፡ ኮሚሽኑ ጉዳዩን አስመልክቶ ባስተላለፈው መልዕክት በኢትዮጵያ በተለያዩ የፖለቲካ እና የሃሳብ መሪዎች እንዲሁም የኅብረተሰብ...

የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር )ከፈረንሳይ ንግድ ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር) ከፈረንሳይ ንግድ ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር ) ለልዑካን ቡድኑ አባላት ስለ ምዕራፍ ሁለት ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ይዘትና ዝግጅት...

“ኡድሂያ-የአሏህ የበረከት መንገድ”

ባሕር ዳር: ሰኔ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በእስልምና ሃይማኖት ትልቅ ቦታ ካላቸው ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል አንዱ ነው። ኡድሂያ በዓረፋ በዓል ልዩ ነው፣ የቃል ኪዳን ማሰሪያ፣ የፍጹም አማኝነት መገለጫ ፣...

ከ1 ነጥብ 6 ሚሊዮን በላይ ምዕመናን ለሐጂ ሳዑዲ አረቢያ ገብተዋል፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በመጭው ረቡዕ ለሚፈጸመው የሐጂ ሥርዓት ከ1 ነጥብ 6 ሚሊዮን በላይ ምዕመናን ሳዑዲ አረቢያ ገብተዋል፡፡ በዘንድሮው የሐጂ ሥርዓት ሳዑዲ አረቢያ ከ2 ሚሊዮን በላይ ምዕመናንን ለመቀበል መዘጋጀቷ ተሰምቷል፡፡ የሀገሪቱ የፓስፖርት...

“ሐጅ – ጉዞ ወደ ጥንታዊው የአሏህ ቤት”

ባሕር ዳር: ሰኔ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከመላው የዓለም ማዕዘናት የሚነሱ በርካታ የእስልምና እምነት ተከታዮች የሐጅ እና ዑምራ ሃይማኖታዊ ሥርዓት ለመከወን በሳዑዲ አረቢያ ምዕራባዊ ክፍል ወደሚገኘው እስላማዊ ቅዱስ ከተማ - መካ ይጓዛሉ። በመካ ከተማ ሐረም...