ከፓኪስታን እስከ መካ 4 ሺህ ኪሎ ሜትሮችን በእግሩ በመጓዝ የሐጅ ጉዞውን ያሳካው ወጣት

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፓኪስታናዊው ወጣት ለሃጅ ሃይማኖታዊ ጉዞ ጃንጥላ እና በጀርባ የሚታዘል ሻንጣ ይዞ 4 ሺህ ኪሎ ሜትር በእግሩ በመጓዝ ሳዑዲ አረቢያ መካ ደርሷል። አቅሙ ያለው ሙስሊም በሕይወት ዘመኑ ቢያንስ አንድ ጊዜ...

የሳዑዲው ንጉሥ ሳልማን 5 ሺህ ለሚጠጉ ሐጃጆች የዒድ አል አድሃ አረፋ ወጪን ሸፈኑ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሐጅ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን የሚጠጋ ምዕመን የተሳተፈበት የዘንድሮው የሐጂ ሥርዓት በቅድስቲቱ ምድር መካ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ ከመላው ዓለም የተሰባሰቡ የሃይማኖቱ ተከታዮች በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓት...

“ዓይኖቼ የሚያፈልቁትን የእምባ ዘለላ መቆጣጠር ተስኖኛል፤ ደስታየ ወደር የለውም” የሐጂ ሥርዓት ተካፋይ ያህያ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 444ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አል አድሃ አረፋ በዓል በመላው ዓለም ሙስሊሞች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ ቅድስቲቱ ምድር መካ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የሐጂ ሥርዓት ተካፋይ እንግዶቿን ተቀብላ በተለያዩ...

“ልዩነት የግጭት ምክንያት አይደለም” የዚህ ዓመት የአረፋ በዓል አሰጋጅ ሸክ የሱፍ ቢን ሙሐመድ ቢን...

👉የዘንድሮውን የሐጂ ሥርዓት ከ2 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ አማኞች እየታደሙበት ነው። ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በመላው ዓለም ሙስሊሞች ዘንድ በተለያዩ ዝግጅቶች በቅድስቲቷ ከተማ መካ እየተከበረ ነው፡፡ ከ2 ነጥብ...

አቶ ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ድርጅት ያስቀመጣቸው ውጥኖች እውን እንዲሆኑ ኢትዮጵያ ቁርጠኛ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ድርጅት ያስቀመጣቸው ውጥኖች እውን እንዲሆኑ ኢትዮጵያ ቁርጠኛ መሆኗን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ እየተካሄደ በሚገኘው ዓለም አቀፍ የትምህርት...