የአውሮፓ ኅብረት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የገንዘብ ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአውሮፓ ኅብረት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የ7 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አድርጓል። የድጋፍ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ እና በኢትዮጵያ የአውሮፓ ኅብረት አምባሳደር ሮላንድ...

ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር በመተባበር የ2 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚገመት...

ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የምስራቅ አማራ ኢመርጀንሲ አስተባባሪ አቶ እንግዳ አሻ በጦርነት ጉዳት የደረሠባቸውን አካባቢዎች በጤናው ዘርፍ ለመደገፍና ለማቋቋም በቀጣናው በዋናነት በ5 ዞኖችና ከተማ አስተዳደር ላይ በሚገኙ 24...

አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ጥላው የነበረውን የሰብዓዊ መብት ጥስት ክስ እና የፋይናንስ ድጋፍ ክልከላ ማንሳቷን...

ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ጥላው የነበረውን የሰብዓዊ መብት ጥስት ክስ በማንሳት ሀገሪቱ ከዚህ በኋላ ምንም አይነት የፋይናንስ ድጋፍና አቅርቦት ክልከላ እንደማይደረግባት አስታውቃለች። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ሰነድን ዋቢ...

“ኢትዮጵያ አካታች የትምህርት ስርዓትን በመከተል ሁሉም ዜጎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ እየሠራች ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ አካታች የሆነ የትምህርት ስርዓትን በመከተል በዘርፉ ሁሉም ዜጎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ እየሠራች መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በትምህርት ትብብር ድርጅት የመጀመሪያ ልዩ ጉባዔ...

“በትምህርት ላይ የምንሠራቸው ሥራዎች ወጣቶቻችን በተለዋዋጭ ዓለም ውስጥ ለመጓዝ የሚያስፈልጋቸውን ዕውቀት እና ክህሎት እንዲያገኙ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በትምህርት አቅርቦት ውስጥ አካታችነትን ለማጎልበት በምታደርገው ጥረት የሥርዓተ ጾታ ክፍተቱ እንዲዘጋና ልዩ ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎች የሚያስፈልጋቸውን እንዲያገኙ የሚቻለው ሁሉ እየተደረገ ነው ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ። በተጨማሪም ለአርብቶ አደር እና...