“በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መካከል የቆየውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በኢንቨስትመንት ትስስር እናጠናክራለን” የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከሩሲያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የንግድና ኢንዱትሪ ሚኒስትር ጋር የሁለቱን ሀገራት የኢንቨስትመንት ትስስር በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸው ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ኢንቨስት ማድረግ...

ሐረር ከተማ የዓለም የቅርስ ከተሞች አባል ኾነች።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሐረር ከተማ ሐረር ከሰሃራ በታች ካሉ ከተሞች የመጀመሪያዋ የዓለም ቅርስ ከተሞች ድርጅት (Organization of World Heritage Cities) አባል ከተማ ኾና ተመዝግባለች። የሐረሪ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪም ካናዳ...

“ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመከላከል ለምታደርገው ጥረት ሩስያ ድጋፍ ታደርጋለች” በኢትዮጵያ የሩስያ አምባሳደር

ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመከላከል ለምታደርገው ጥረት ሩስያ ትብብርና ድጋፍ እንደምታደርግ በኢትዮጵያ የሩስያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪን ገልጸዋል። አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪን የአየር ሁኔታ መለወጥ የውኃ ሃብትን በመቀነስ፣ በግብርና ምርት...

“የኢትዮጵያን የአረንጓዴ ልማት ለዓለም ለማስተዋወቅ በአረንጓዴ ዲፕሎማሲ ላይ በትብብር መስራት ይገባል” የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን የአረንጓዴ ልማት ለዓለም ለማስተዋወቅ አረንጓዴ ዲፕሎማሲ ላይ በትብብር መሥራት እንደሚገባ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ተናገሩ። ለአየር ንብረት የማይበገር የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማት ስትራቴጂ ቀርጸው እየሰሩ ካሉ ሀገራት...

በጦርነቱ የተጎዳውን የሰሜኑ የሀገራችን ክፍል መልሶ ለመገንባት የሚያገለግል የእርዳታ ማሰባሰቢያ ድረ ገጽ ማበልጸጉን አንበሳ...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "አንበሳ ፈንድ" የተባለው የእርዳታ መተግበሪያ ፕላት ፎርም በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በጦርነቱ ለተጎዱ የአማራ፣ የትግራይና የአፋር ዜጎችን ለማገዝ የተመሠረተ ነው ሲሉ የአንበሳ ባንክ ፕሬዚዳንት ዳንኤል ተከስተ ለጋዜጠኞች...