ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ በፓሪስ በአዲስ የዓለም አቀፍ ፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው

ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ከልዑክ ቡድናቸው ጋር በፈረንሳይ ፓሪስ በአዲስ የዓለም አቀፍ ፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ባወጣው መረጃ “ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ከልዑክ...

በአፍሪካ ድንበር ተሻጋሪ ወንዞችን በፍትሐዊነት መጠቀም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአፍሪካ ድንበር ተሻጋሪ ወንዞችን በፍትሐዊነት መጠቀም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ውይይቱ እየተካሄደ ያለው "የእኩል ምክንያታዊ የድንበር ተፋሰስ ወንዞች ተጠቃሚነት ለአፍሪካ ብልጽግና ወሳኝ...

“ዓለም አቀፍ የውኃ ሥምምነቶች በተገቢው መንገድ አልተያዙም፤ የሚሻለው ትብብር እና በጎ ፈቃድ ነው” ፕሮፌሰር...

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዓባይ ውኃ የዓለማችን ወቅታዊ የፖለቲካ እና የዲፕሎማሲ መነጋገሪያ አጀንዳ ነው፡፡ የውኃ ምርምር ማዕከላት እና ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በወንዙ ውኃ ፍትሐዊ አጠቃቀም ዙሪያ በርካታ ጉዳዮችን ቢያነሱም ዘላቂ መፍትሔ ግን...

“የጣና ሐይቅ ደሴተ ገዳማት እና አዋሳኝ ባሕር ሸሽ አካባቢን በዓለም ቅርስነት ለማስመዝገብ የመምረጫ ሰነድ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን የጣና ሐይቅ ደሴተ ገዳማት እና አዋሳኝ ባሕር ሸሽ አካባቢን በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) ለማስመዝገብ የሚያስችል ዝግጅት እያደረገ መኾኑን አስታውቋል፡፡ በዩኔስኮ ጊዜያዊ...

በጦርነት ለተጎዱ ከአራት ሺህ በላይ አርሶአደሮች የምርጥ ዘር ድጋፍ ተደረገላቸው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኤስ.ኤን.ቪ. የተባለ የኔዘርላንድ ግብረሰናይ ድርጅት በአማራና በትግራይ ክልሎች በጦርነት ለተጎዱ አከባቢዎች አራት ሺ 400 አርሶ አደሮች የሽንኩርት ምርጥ ዘር ድጋፍ አድርጓል፡፡ በግብርና ሚኒስቴር የእርሻና ሆርቲካልቸር ዘርፍ አማካሪ አቶ...