“ልዩነት የግጭት ምክንያት አይደለም” የዚህ ዓመት የአረፋ በዓል አሰጋጅ ሸክ የሱፍ ቢን ሙሐመድ ቢን...
👉የዘንድሮውን የሐጂ ሥርዓት ከ2 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ አማኞች እየታደሙበት ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በመላው ዓለም ሙስሊሞች ዘንድ በተለያዩ ዝግጅቶች በቅድስቲቷ ከተማ መካ እየተከበረ ነው፡፡ ከ2 ነጥብ...
አቶ ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ድርጅት ያስቀመጣቸው ውጥኖች እውን እንዲሆኑ ኢትዮጵያ ቁርጠኛ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ድርጅት ያስቀመጣቸው ውጥኖች እውን እንዲሆኑ ኢትዮጵያ ቁርጠኛ መሆኗን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡
እየተካሄደ በሚገኘው ዓለም አቀፍ የትምህርት...
በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ምክክሩ በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ምክክሩ ላይ በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረበ፡፡
ኮሚሽኑ ጉዳዩን አስመልክቶ ባስተላለፈው መልዕክት በኢትዮጵያ በተለያዩ የፖለቲካ እና የሃሳብ መሪዎች እንዲሁም የኅብረተሰብ...
የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር )ከፈረንሳይ ንግድ ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር) ከፈረንሳይ ንግድ ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡
ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር ) ለልዑካን ቡድኑ አባላት ስለ ምዕራፍ ሁለት ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ይዘትና ዝግጅት...
“ኡድሂያ-የአሏህ የበረከት መንገድ”
ባሕር ዳር: ሰኔ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በእስልምና ሃይማኖት ትልቅ ቦታ ካላቸው ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል አንዱ ነው።
ኡድሂያ በዓረፋ በዓል ልዩ ነው፣ የቃል ኪዳን ማሰሪያ፣ የፍጹም አማኝነት መገለጫ ፣...








