“የኢትዮጵያን የአረንጓዴ ልማት ለዓለም ለማስተዋወቅ በአረንጓዴ ዲፕሎማሲ ላይ በትብብር መስራት ይገባል” የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን የአረንጓዴ ልማት ለዓለም ለማስተዋወቅ አረንጓዴ ዲፕሎማሲ ላይ በትብብር መሥራት እንደሚገባ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ተናገሩ። ለአየር ንብረት የማይበገር የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማት ስትራቴጂ ቀርጸው እየሰሩ ካሉ ሀገራት...

በጦርነቱ የተጎዳውን የሰሜኑ የሀገራችን ክፍል መልሶ ለመገንባት የሚያገለግል የእርዳታ ማሰባሰቢያ ድረ ገጽ ማበልጸጉን አንበሳ...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "አንበሳ ፈንድ" የተባለው የእርዳታ መተግበሪያ ፕላት ፎርም በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በጦርነቱ ለተጎዱ የአማራ፣ የትግራይና የአፋር ዜጎችን ለማገዝ የተመሠረተ ነው ሲሉ የአንበሳ ባንክ ፕሬዚዳንት ዳንኤል ተከስተ ለጋዜጠኞች...

የአውሮፓ ኅብረት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የገንዘብ ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአውሮፓ ኅብረት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የ7 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አድርጓል። የድጋፍ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ እና በኢትዮጵያ የአውሮፓ ኅብረት አምባሳደር ሮላንድ...

ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር በመተባበር የ2 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚገመት...

ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የምስራቅ አማራ ኢመርጀንሲ አስተባባሪ አቶ እንግዳ አሻ በጦርነት ጉዳት የደረሠባቸውን አካባቢዎች በጤናው ዘርፍ ለመደገፍና ለማቋቋም በቀጣናው በዋናነት በ5 ዞኖችና ከተማ አስተዳደር ላይ በሚገኙ 24...

አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ጥላው የነበረውን የሰብዓዊ መብት ጥስት ክስ እና የፋይናንስ ድጋፍ ክልከላ ማንሳቷን...

ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ጥላው የነበረውን የሰብዓዊ መብት ጥስት ክስ በማንሳት ሀገሪቱ ከዚህ በኋላ ምንም አይነት የፋይናንስ ድጋፍና አቅርቦት ክልከላ እንደማይደረግባት አስታውቃለች። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ሰነድን ዋቢ...