የሕዝቡ የመምረጥ መብት በእጁ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ቀን ተቆርጦለት እና መርሐ ግብር ወጥቶለት ምርጫ ቦርድን ጨምሮ ባለድርሻ አካላት በሥራ ላይ ናቸው፡፡ ፖለቲካ ፓርቲዎች ስትራቴጂ እና ፕሮግራማቸውን እያስተዋወቁ ነው፡፡ ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር ባላቸው ልዩነት...

“የባሕር በር የማግኘት መብታችን የዓድዋ ሰማዕታት ካወረሱን የሉዓላዊነት አደራ የማይነጠል ነው” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

ባሕር ዳር: የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 130ኛው የዓድዋ ድል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው። በክብረ በዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የዓድዋ ድል ለአፍሪካ እና ለመላው ጥቁር ሕዝብ የነጻነት ጎህ የፈነጠቀ፣ የሰብዓዊ ክብር እና ሞገስ...

“ሀገርን ከጥቃት መከላከል የኩራት ሁሉ ምንጭ ነው” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 130ኛው የዓድዋ ድል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው። በክብረ በዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የዓድዋ ድል ከኢትዮጵያ አልፎ መላውን ጥቁር ያኮራ፣...

ዓድዋ ዓለም የአሸናፊዎች መኾኗን አሳይቷል።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ክፍለ ዓለማት የነገሡ መንግሥታት ግዛታቸውን ወደ አፍሪካ ሲያስፋፉ ኢትዮጵያንም ለማስገበር ብዙ ጊዜ ሞክረዋል። የጥንቷ ሮማ ወይንም የአሁኗ ጣሊያን ደግሞ በቀዳሚነት ትቀመጣለች። አውጉስቶስ ቄሳር እና ኔሮ የተባሉ የሮማ ነገሥታቶች...

ኪነ ጥበብ ለዓድዋ

ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ድል ኢትዮጵያዊነት የተገመደበት የደም ቃል ኪዳን ነው። ኢትዮጵያውያን ዕድሜ፣ ጾታ፣ ብሔር፣ ሃይማኖት፣ የሥራ ዘርፍ እና ሌሎች ጉዳዮች ሳይገድቧቸው በአንድነት እና በጽናት ተሳትፈው ድል ተቀዳጅተውበታል። በዚህም ታሪክን በደማቅ ቀለም...