“ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ ታላቅ ስኬት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ነሐሴ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገራትን ተቀላቅላለች፡፡ እንደ አውሮፓዊያኑ የዘመን ቀመር 2009 ላይ ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ሕንድ እና ቻይና የመሰረቱት ብሪክስ በዓመቱ ደቡብ አፍሪካን አባል ሀገር በማድረግ ቀላቀላት፡፡ ዛሬ ላይ ከ40...

“ኢትዮጵያ የተትረፈረፈ የተፈጥሮ ሀብትና እምቅ አቅም ባለቤት ናት።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ነሃሴ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት "ከወንድሜ ሼክ ሙሀመድ ቢን ዛይድ ጋር የከፈትነው የሳይንስ ሙዚየም አውደ ርዕይ የሀገራችንን ከፍተኛ የውሃ እና የኢነርጂ አቅም ያሳያል!" ብለዋል። ጠቅላይ...

“የሚፈጠሩ ችግሮችን በውይይት እና በመመካከር በመፍታት ትኩረት በሚሹ የኀብረተሰብ ክፍሎች ላይ የሚደርሰውን ጫና መቀነስ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም እጦት ሁሉንም የኀብረተሰብ ክፍል ይፈትናል፤ ይጎዳልም፡፡ ሰላም ከሌለ ማንኛውም የኀብረተሰብ ክፍል በሰላም ወጥቶ መግባት ፣ መሥራት እና የዕለት ከዕለት ተግባራትን መከወን አይችልም፡፡ ለሰብዓዊም ኾነ ቁሳዊ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ ከአሜሪካ ግምጃ ቤት ምክትል ረዳት ጸሐፊ ጋር ተወያዩ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ ከአሜሪካ ግምጃ ቤት ምክትል ረዳት ጸሐፊ ኤሪክ ሜየር ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሐ-ግብር ላይ ያተኮረ መሆኑን ባንኩ በትዊተር ገጹ ባሰፈረው መረጃ...

“ኢትዮጵያ ትልቅ አቅም ያላት ሀገር ብቻ ሳትኾን በተለያዩ ኢንዱስትሪዎች መዋእለ ነዋይ ለማፍሰስ ለሚሹ ሁሉ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለብዙ ሺህዎች ቋሚ እና ጊዜያዊ የሥራ እድል ያስገኙ 13 የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ገንብታ ወደ ሥራ አስገብታለች። የአግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪ ፓርኮችንም ገንብተን በሥራ ላይ እንገኛለን ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዓለም ባንክ...