“ዓለም አቀፍ ተቋማት የደቡብ ንፍቀ ዓለምን ፍላጎት የሚያስተናግድ እውነተኛ ማሻሻያ ማድረግ አለባቸው” አቶ ደመቀ...

ባሕርዳር፡ መስከረም 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ ተቋማት የደቡብ ንፍቀ ዓለምን ፍላጎት ማስተናገድ የሚችል እውነተኛ ማሻሻያ ማድረግ እንደሚገባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። የቡድን 77 እና ቻይና የመሪዎችና የመንግስታት ጉባኤ...

ፖላንድ ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል መስጠቷን አስታወቀች፡፡

ባሕርዳር፡ መስከረም 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፖላንድ ለተጨማሪ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል መሥጠቷን አስታወቃለች፡፡ በቅርቡ ለከፍተኛ ትምህርት ዕድል ወደ ፖላንድ የሚያቀኑት ተማሪዎች ወጪ በፖላንድ መንግሥት እንደሚሸፈን በኢትዮጵያ የፖላንድ ኤምባሲ መረጃ ያመላክታል፡፡ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

“ግድቡ የኢትዮጵያ መጻዒ እጣ ፋንታ ተምሳሌት፤ የተፋሰሱ ሀገራት ጥምረት ማሳያ ነው” ሎውረንስ ፍሪማን

ባሕር ዳር: መስከረም 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት ሦስት ሳምንታት ውስጥ ሁለት ታላላቅ ድሎችን እና እድሎችን የተጎናጸፈችው ኢትዮጵያ በፈተና መካከል በጽናት የማለፍ ተምሳሌት ኾናለች፡፡ ኢትዮጵያ ባለፉት ሳምንታት ያገኘቻቸው ሁለት ታላላቅ ስኬቶች የሀገሪቱን መጻዒ እጣ ፋንታ በበጎ...

በተለያዩ የዓለም ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች አዲስ ዓመትን አከበሩ።

መስከረም: 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ የዓለም ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች አዲስ ዓመትን በየሀገራቱ በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎችና በቆንስላ ጽህፈት ቤቶች አከበሩ። የ2016 አዲስ ዓመት (ዘመን መለወጫ) በዓል ከተከበሩባቸው ካሉ ሀገራት መካከል አሜሪካ፣ ዩናይትድ ኪንግደም፣ ጅቡቲ፣...

የአፍሪካ ኅብረትና የኢጋድ መሪዎች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

መስከረም: 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት ለ2016 አዲስ ዓመት ለመላ ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል። የኢትዮጵያውያንን አዲስ ዓመት በማስመልከት የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት...