የቻይና ብሔራዊ ኮንግረስ ምክትል ሊቀ መንበር ሎሳንግ ጂያልትሰን አዲስ አበባ ገቡ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በቻይና ብሔራዊ ኮንግረስ ምክትል ሊቀ መንበር ሎሳንግ ጂያልትሰን የተመራ የልዑካን ቡድን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገባ።
የልዑካን ቡድኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመጀመሪያው የሳዑዲ-አፍሪካ ጉባኤ ለመሳተፍ ሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ገቡ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በመጀመሪያው የሳዑዲ-አፍሪካ ጉባኤ ለመሳተፍ ሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ገብተዋል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
ሳዑዲ የኢትዮጵያን የልማት ሥራዎች እንደምትደግፍ አስታወቀች።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሳዑዲ በኢትዮጵያ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን እንደምትደግፍ አረጋግጣለች፡፡
የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ከሳዑዲ አቻቸው መሐመድ አል ጅዳን ጋር ተወያይተዋል፡፡
ውይይቱ በሪያድ እየተካሄደ ከሚገኘው የሳዑዲ ዓረቢያ- አፍሪካ ኢኮኖሚ ኮንፍረንስ ጎን ለጎን...
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በድርቅ በተጎዱ አካባቢዎች የደረሰውን የጉዳት መጠን ለመለየት የሚያስችል ጥናት እያካሄደ ነው።
👉ዩኒቨርሲቲው በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች 1 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ ድጋፍ አድርጓል።
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክተር ሰለሞን ፈንታው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች ያደረገውን የእለት ምግብ ፣የሰውና...
“ኢትዮጵያና አሜሪካ ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ውይይት አድርገዋል” በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኢምባሲ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ አምባሰደር ኢርቪን ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡
በተለይም ሀገራቱ በኢኮኖሚው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር...








