የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልእክት፦
ዛሬ ከዓለም አቀፉ የቴሌኮሙኒኬሽን ኅብረት (ITU) ዳይሬክተር (ዶ.ር) ኮስማስ ዛቫዛቫ ጋር በዲጂታል ልማት ያለንን ትብብር ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል።
ሀገራችን ቴሌኮምን ጨምሮ በዲጂታል መሠረተ ልማት ተደራሽነት፣ በዲጂታል ክህሎትና በተቋም ግንባታ እንዲሁም በዲጂታል...
በኢትዮጵያ ጠንካራ የስደተኞች አሥተዳደር እና የድንበር ጤና ጥበቃን ለማገዝ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ኾነ።
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኔዘርላንድ ኤምባሲ ከዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (አይ.ኦ.ኤም) ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ስልታዊ የስደተኞች አሥተዳደርን ለመዘርጋት የሚያስችል አዲስ ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል።
ፕሮጀክቱ በዋናነት ኢትዮጵያ በቀጣናው ያላትን ውሥብሥብ የስደተኞች ፍሰት በበላይነት ለመቆጣጠር...
የባሕር በር የትውልድ ሕልውና ነው።
ባሕርዳር፡ የካቲት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ቀንድ ስትራቴጂካዊ የኾነው የቀይ ባሕር እና የኤደን ባሕረ ሰላጤ መገኛ በመኾኑ ለዓለም አቀፍ የንግድ መስመር ወሳኝ መተላለፊያ በር ነው። በመካከለኛው ምሥራቅ፣ በአፍሪካ እና በአውሮፓ መካከል እንደ ድልድይ ኾኖ...
የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ከዓድዋ ድል ማግስት።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 27/2018 (አሚኮ) ለአንድ ሀገር የውጭ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች የሀገራት የቀደመ ታሪክ ወሳኝነት አለው። በተለይም የዓድዋ ድልን የመሰሳሉ የታሪክ ክስተቶች ለዲፕሎማሲ ከፍ ያለ ተጽዕኖ አላቸው።
የዓድዋ ድል ለኢትዮጵያ በጦርነት የማሸነፍ ወታደራዊ ድል...
የሕዝቡ የመምረጥ መብት በእጁ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ቀን ተቆርጦለት እና መርሐ ግብር ወጥቶለት ምርጫ ቦርድን ጨምሮ ባለድርሻ አካላት በሥራ ላይ ናቸው፡፡
ፖለቲካ ፓርቲዎች ስትራቴጂ እና ፕሮግራማቸውን እያስተዋወቁ ነው፡፡ ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር ባላቸው ልዩነት...








