ኢትዮጵያ እና ዴንማርክ የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን ጉዳዮችን ያካተተ ምክክር አካሄዱ።

ባሕር ዳር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን ጉዳዮችን ያካተተ ምክክር ከዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ማካሄዳቸውን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) ከዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላርስ ራስሙሴን ጋር...

አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ ከዮርዳኖስ እና ከኩዌት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ ከዮርዳኖስ እና ከኩዌት አምባሳደሮች ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። በወቅቱም ኢትዮጵያ ከሁለቱ ሀገራት ጋር ያላትን ዘርፈ ብዙ ግንኙነት አጠናክራ መቀጠል እንደምትፈልግ ተናግረዋል።...

አፍሪካ ውስጥ በትምህርት ዘርፉ ብዙ መሠራት እንዳለበት ዩኔስኮ አሳሰበ፡፡

ባሕር ዳር: የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአፍሪካ የትምህርት ተደራሽነት እና ጥራትን ለማረጋገጥ የሚደረጉ ድጋፎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባሕል ተቋም (ዩኔስኮ) ገለጸ። የመንግሥታቱ ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው በአፍሪካ በተለይም ከሰሀራ በታች...

ዳግም ያገኙትን እድል ተጠቅመው የክልሉን ሕዝብ እና ሀገራቸውን ለመጠበቅ መዘጋጀታቸውን የተሃድሶ ሰልጣኞች ተናገሩ።

ባሕርዳር: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል መንግሥት የጠራውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ተሀድሶ ሥልጠና ለገቡ ሠልጣኞች የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል ተደረገላቸው ። በሥነ ሥርዓቱ ላይ በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች አሥተባባሪ እና የሰላም...

ኢትዮጵያ እና ጣሊያን በሁለትዮሽ፣ ቀጣናዊ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ።

ባሕር ዳር: ጥር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆኦርጂያ ሜሎኔ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኔ ጋር በሁለትዮሽ፣ ቀቀናዊ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ...