የሩሲያ ባለሃብቶች በአምራች ኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት ዘርፍ እንዲሳተፉ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በሩሲያ የማዕድን ሃብት ኤጀንሲ ኀላፊ ኢቭጌኒ ፔትሮቭ ከተመራው ልዑክ ጋር ተወያይተዋል።ለሩሲያ ባለሃብቶች ልዑክ በኢትዮጵያ ስላለው የኢንቨስትመንት አማራጮች ገለፃ ተደርጓል። በ10 ዓመቱ የልማት እቅድ እና በሀገር...
አቶ ደመቀ መኮንን ከመንግሥታቱ ድርጅት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዴ ጋር በጄኔቫ ተወያይተዋል ።
አቶ ደመቀ መኮንን በውይይቱ ላይ እንደገለጹት፤ ከአንድ...
“ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ኅብረት ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ ናት” አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ: ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ኅብረት ግንኙነታቸውን በሚያድሱበት ኹኔታ ላይ ምክክር እያካሔዱ ነው። ውይይቱን የመሩት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን "ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ኅብረት ጋር ያላትን ግንኙነት...
“የኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀል ከሩሲያ ጋር ያላትን ትብብር ያጠናክራል” ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን
ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ ከሩሲያ ጋር ያላትን ትብብር የበለጠ የሚያጠናክረው መኾኑን የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለጹ።
በሩሲያ ፌዴሬሽን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ቻም ኡጋላ ኡሪያት የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሩሲያው...
“ኢትዮጵያ የተሳተፈችበት የደርባኑ ብሪክስ ፕላስ ስብሰባ እንደ ሀገር ለሚጠበቅብን ሥራ መሠረት የጣለ ነው” በደቡብ...
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የተሳተፈችበት የደርባኑ የደርባኑ ብሪክስ ፕላስ ስብሰባ እንደ ሀገር ለሚጠበቅብን ሥራ መሠረት የጣለ መድረክ ነው ሲል በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ።
እ.አ.አ ታኅሣሥ 2 እና 3 ቀን...