የባዲገዝ በዓል በኮምቦልቻ ከተማ እየተከበረ ነው::

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 16/2012 ዓ.ም (አብመድ) ዓመታዊው የኮምቦልቻ አካባቢ የእሸት በዓል ‹ባዲገዝ› እየተከበረ ነው፡፡ ባዲገዝ ‹‹ባዕድም ይግዛ፤ ያደረም ይግዛ›› የሚል ትርጓሜ ያለው ቃል እንደሆነ የአካባው ሰዎች ያስረዳሉ፡፡ የቃሉ ትርጉም ሁሉም ሰው መተባበር ወይም መተጋገዝ...