“ፍልሰታ ለሀገር ሰላም”

ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጾመ ፍልሰታ በወርሐ ነሐሴ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ለ15 ቀናት የሚትጾም ጾም ናት። በሃይማኖቱ ተከታዮች ዘንድ ከሚጾሙት ሰባት አጽዋማትም አንዷ ናት። በዚህ የጾም ወቅት ምዕመናን አብዛኛውን ጊዜያቸውን በጾም...

“ወፌ ሰንብታ ሰንብታ መጣች ለፍልሰታ”

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከሚጾሙ አጽዋማት መካከል ፍልሰታ አንደኛዋ ናት። ጾመ ፍልሰታ ለብዙዎች የልጅነት ትውስታ ናት። ጾመ ፍልሰታ ስትታሰብ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሃይማኖት ሥር ያደገ ሁሉ የልጅነት...

ለሻደይ በዓል የሚመጡ እንግዶች በአግባቡ ለማስተናገድ ዝግጅት ተደርጓል።

ሰቆጣ፡ ነሐሴ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሻደይ በዓል በዋግ ኽምራ ከነሐሴ 16/2017 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 21/2017 ዓ.ም ድረስ በድምቀት የሚከበር የልጃገረዶች የነጻነት በዓል ነው።   የሻደይን በዓል ከመላው የዋግ አካባቢ የተውጣጡ ልጃገረዶች የባሕል ትርዒት ለማቅረብ ወደ ሰቆጣ...

“ጾመ ፍልሰታ ሐዋርያት ያጡትን ያገኙበት ሱባዔ” 

ባሕር ዳር: ነሐሴ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጾመ ፍልሰታ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ተናፋቂ አጿማት መካከል አንዷ እንደኾነች ይነገራል። ጾመ ሐዋርያት፣ የሱባዔ ጾም፣ ጾመ ማርያም እየተባለም ይጠራል።   ትርጓሜውን ስንመለከት ፍልሰታ ማለት ፈለሰ፤ ተሰደደ፤ ተጓዘ፤ ከአንድ ቦታ...

ሻደይ፣ አሸንድዬ፣ ሶለል ፣ ቡሔ፣ እንግጫ ነቀላ እና ከሴ አጨዳ ትውፊት ብቻ ሳይኾኑ ቅርስ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ በክረምት ወራት የሚከበሩ ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ በዓላትን ምክንያት በማድረግ መግለጫ ሰጥቷል።መግለጫውን የሰጡት የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ መልካሙ ጸጋዬ የአማራ ክልል...