በእንግሊዝ ካራቦ ካፕ ዛሬ አንድ ጨዋታ ይከናዎናል።
ታኅሳሥ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዛሬው የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ሊቨርፑል ከዌስትሃም ይገናኛሉ።ሁለቱ ቡድኖች ግማሽ ፍጻሜውን ለመቀላቀል ብርቱ ፍክክር እንደሚያደርጉ ይጠበቃል።
ትናንት በተደረጉ ጨዋታዎች ቼልሲ፣ፉልሃምና ሚድልስብራ ወደቀጣዩ ዙር ማለፋቸውን አረጋግጠዋል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
ሐላንድ የቢቢሲ የዓመቱ ምርጥ ስፖርተኛ ሽልማትን አሸነፈ፡፡
ታኅሳሥ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሄሪልንግ ብራውንት ሐላንድ የቢቢሲ የዓመቱ ምርጥ ስፖርት ሽልማትን አሸነፈ፡፡
ማንችስተር ሲቲ በታሪኩ በአንድ የውድድር ዓመት ሦስት ዋንጫን እንዲያነሳ በማድረግ ከፍተኛ አስተዋጽዖ የነበረው ግብ አዳኙ የቢቢሲ የዓመቱ ምርጥ ኮኮብ ተብሎ...
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ድልድል ይፋ ኾነ፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ድልድል ይፋ ሆኗል፡፡ 16 ቡድኖችን የሚያፎካክረው የሻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ እጣ ማውጣት ተከናውኗል፡፡
በጥሎ ማለፉ የፖርቱጋሉ ኤፍሲ ፖርቶ ከእንግሊዙ አርሰናል፤ የዴንማርኩ ኤፍ.ሲ...
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ይፋ ኾነ፡፡
ታኅሳሥ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)16 ቡድኖችን የሚያፎካክረው የሻምፒየንስ ሊግ የመጨረሻው የምድብ ድልድል ይፋ ኾነ፡፡
የፖርቱጋሉ ኤፍሲ ፖርቶ ከእንግሊዙ አርሰናል ፤የዴንማርኩ ኤፍ.ሲ ኮፐንሃገን ከ እንግሊዙ ማንቸስተር ሲቲ ፤ የጣልያኑ ናፖሊ ከስፔኑ ባርሴሎና ፤ የፈረንሳዩ...
በአሜሪካ የዓለም የክለቦች ዋንጫ ሊደረግ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አሜሪካ እ.ኤ.አ በ2025 በአዲስ መልኩ የተቋቋመውን የዓለም የክለቦች ዋንጫ ታስተናግዳለች ሲል አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል።
የዓለም እግር ኳስ የበላይ አሥተዳዳሪ አካል (ፊፋ) በአዲስ ባሻሻለው ሕግ መሰረት (Mundial de...