ኤል ክላሲኮ በሪያል ማድሪድ አሸናፊነት ተጠናቀቀ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በእግር ኳስ አፍቃሪያን ዘንድ በጉጉት ተጠብቆ የነበረው የኤል ክላሲኮ ጨዋታ በሪያል ማድሪድ አሸናፊነት ተጠናቋል በስፔን ላሊጋ ባርሴሎናን ከሪያል ማድሪድ ያገናኘው ጨዋታ በማድሪድ የበላይነት ተጠናቋል። ባርሴሎና የመጀመሪያውን የጨዋታ አጋማሽ ...

መርሕ የጣሱ ተጫዋቾች መቀጣታቸው ተሰማ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም የእግር ኳስ ማኀበር ፊፋ "የስፖርት ማዘውተሪያዎች መዝናኛ እንጅ የመቋመሪያ ሥፍራዎች አይደሉም" የሚል መርህ አለው። በፊፋ ሕግ መሠረት አንድ የእግር ኳስ ተጫዋች በምንም መልኩ ሲቆምርም ኾነ...

የእግር ኳስ ባላንጣነት መለኪያው “ኤል ክላሲኮ”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እግር ኳስ የሰላም ስፖርት ነው። ፉክክሩ ፣ እልሁ እና ባላንጣነቱ በ90 ደቂቃ ሜዳ ላይ የሚጠናቀቅ ቢኾንም ነገር ግን በአንዳንድ ግጥሚያዎች ይሄ አይሠራም። ኤል "ክላሲኮ"ሪያል ማድሪድን ከባርሴሎና የሚያገናኘው ጨዋታ...

በፊፋ ፕሬዚዳንት ላይ የቀረበው ክስ ተዘጋ፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የስዊዘርላንድ ዐቃቢ ሕግ የዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) ፕሬዚዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችን ያላግባብ በመጠቀም ፣ መንግሥታዊ ምስጢሮችን አሳልፎ በመስጠት ወንጀል ጠርጥሮ ያቀረበውን ክስ...

ስፔናዊ ግብ ጠባቂ ዴቪድ ደሃያ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ሊመለስ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ማንቸስተር ዩናይትድ ዴቪድ ደሃያን መልሶ ለማስፈረም ተቃርቧል ተብሏል። ደይሊ ሜይል የዜና ምንጭ እንዳስነበበው ማንቸስተር ዩናይትዶች ስፔናዊውን ግብ ጠባቂ መልሰው ለማስፈረም የፈለጉት ካሜሮናዊው ግብ ጠባቂ አንድሪ ኦናናን በአፍሪካ ዋንጫ ምክንያት ስለሚያጡት...