የ2023 የአፍሪካ እጩ ኮከብ ተጫወቾች ይፋ ኾኑ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለ29ኛ ጊዜ የሚደረገው የአፍሪካ የአመቱ ኮከቦች ምርጫ እ.ኤ.አ ታህሳስ 11 በሞሮኮ ማራካሽ ይከናወናል። ካፍ ለዓመቱ ኮከቦች ምርጫ 30 እጩዎችን ይፋ አድርጓል። በ2023 የኳታር ዓለም ዋንጫ ዓለምን ያስገረመው የአህጉሩ ምርጥ ብሔራዊ...

ሊዮኔል ሜሲ ለስምንተኛ ጊዜ የባሎን ደ’ኦር አሸናፊ ኾነ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ትናንት ምሽት በፈረንሳይ ፖሪስ በተካሄደው የሽልማት መርሐ ግብር የየዘርፉ ምርጦችም ተለይተዋል። በፈረንሳይ መዲና ፓሪስ የተካሄደውን የ2023 የባሎን ደ’ኦር ሽልማት ባለፈው ዓመት ሀገሩ አርጀንቲን የዓለም ዋንጫ አሸናፊ ያደረገው መሲ...

ከቅርጫት ኳስ ኮከብነት ወደ ቢሊየነርነት፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የቀድሞው የቅርጫት ኳስ ኮከብ ማጂክ ጆንሰን የፎርብስ መጽሔት ያላቸው ሀብት የቢሊየነርነት ደረጃ ላይ እንዳስቀመጣቸው አስነብቧል፡፡ መጽሔቱ የጆንሰንን የሀብት መጠን 1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር መድረሱን አስታውቋል። ጆንሰን በተለያዩ የስፖርት ክለቦች...

የስፔን እግር ኳስ ማኅበር ፕሬዚዳንት ተቀጡ፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የቀድሞው የስፔን እግር ኳስ ማኅበር ፕሬዝዳንት ሉዊስ ሩቢያሌስ ለሦስት ዓመታት ያህል ቅጣት ተላለፈባቸው። የስፔን ሴቶች ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን በዓለም ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ እንግሊዝን ሲያሸንፍ ሩቢያሌስ የፊት አጥቂዋን ጄኒ ሄርሞሶን...

ተጠባቂው የማንቼስተር ደርቢ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ማንቼስተር ዩናይትድ ከማንቼስተር ሲቲ የዓለምን ትኩረት የሳበ ጨዋታ ዛሬ ምሽት በኦልድ ትራፎርድ ይጠበቃል። ማንቼስተር ዩናይትድ ዝነኛው የቀድሞ አሰልጣኙ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ኦልድ ትራፎርድን ከለቀቁ በኋላ ባሉት አስርት...