ቅዱስ ጊዮርጊስ በተከታታይ ለሦስተኛ ጊዜ አሸነፈ።

ቅዱስ ጊዮርጊስ በተከታታይ ለሦስተኛ ጊዜ አሸነፈ። ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ቅዱስ ጊዮርጊስ በተከታታይ ለሦስተኛ ጊዜ አሸንፏል። በአዳማ ከተማ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እየተካሄደ በሚገኘው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚውን ሻሸመኔ...

“የአራተኛ እና የአምስተኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት አይኖራቸውም” የሊጉ አክሲዮን

"የአራተኛ እና የአምስተኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት አይኖራቸውም" የሊጉ አክሲዮን   ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአራተኛ እና የአምስተኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት እንደማይኖራቸው ተገልጿል።   የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በአዳማ ሳይንስ...

የደብረ ብርሃን ከተማ እግርኳስ ቡድን በከፍተኛ ሊጉ ለሚጠብቀው የ2016 የውድድር ጊዜ ዝግጅት እያደረገ መኾኑን...

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2016 የከፍተኛ ሊግ ውድድር ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም ይጀመራል። ውድድሩ በጥሎ ማለፍ ጨዋታ እንደሚጀመር የደብረ ብርሃን ከተማ እግርኳስ ቡድን አሠልጣኝ ሰለሞን አየለ ተናግረዋል። ቡድኑ የዝግጅት ጊዜ ማነስ እና የልምምድ መስሪያ ቦታ...

ትናንት የተጀመረው ሶስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ዛሬም በሁለት ጨዋታዎች ይቀጥላል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 9:00 ላይ ሀድያ ሆሳዕና ከወልቂጤ ከተማ ጋር ሲጫዎት፣ምሽት 12:00 ደግሞ ቅዱስ ጊወርጊስ ከሻሸመኔ ጋር ይጫወታል። በመቻል እና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተሸነፉት ሀድያ ሆሳዕናዎች ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች...

ፋሲል ከነማ ከሲዳማ ቡና፣ ኢትዮጵያ መድን ከወላይታ ድቻ ዛሬ ይጫወታሉ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሦስተኛ ሳምንት ሁለት ጨዋታዎች በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ዛሬ ይካሄዳሉ። ቀን ዘጠኝ ሰዓት ኢትዮጵያ መድን ከወላይታ ድቻ እንዲሁም 12...