ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቻይና ሹቾ ማራቶን ድል ቀናቸው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በቻይና ሹቾ በተካሄደው የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል።
በወንዶች የማራቶን ውድድር አትሌት መልካ ደርቤ ቀዳሚ ኾኗል። በ2 ሰዓት 14 ደቂቃ ከ23 ሰከንድ ውድደሩን በማጠናቀቅ የቦታውን ሰዓት አሻሽሎ...
የዋልያዎቹ ሁለት ተጫዋቾች ከስብስቡ ውጭ ኾነዋል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ ትላንት ዝግጅቱን ከጀመረው የዋልያዎቹ ስብስብ ውስጥ ሁለት ተጫዋቾች ከቡድኑ ውጭ መሆናቸው ታውቋል።
በአሠልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ በሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ለሰላሳ ተጫዋቾች ጥሪ...
መዲና ኢሳ በዓለም ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ምርጥ አትሌት ምርጫ ፍጻሜ ደረሰች።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም አትሌትክስ ፌዴራሽን የ2023 ከ20 ዓመት በታች ሴት አትሌቶችን ሦስት የፍጻሜ እጩዎችን ያስተዋወቀ ሲሆን፣ ኢትዮጵያዊቷ መዲና ኢሳ ከሦስቱ እጩዎች እንዷ ኾናለች፡፡
እጩዎቹ በዘንድሮው የወድድር ዓመት በቡዳፔስት የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና፣...
ገብረመድን ኃይሌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ኾነው ተሾሙ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አሠልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ ዋልያዎችን ለማሠልጠን የአንድ ዓመት ውል ተፈራርመዋል።
250ሺህ ብር የተጣራ ወርሃዊ ደሞዝም ይከፈላቸዋል ብሏል ፌዴሬሽኑ በሰጠው መግለጫ።
በቀጣይ በሚደረጉ የአፍሪካና የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ጠንካራና ተፎካካሪ ብሔራዊ ቡድን መገንባት...
ዛሬ በሊጉ የጣና ሞገዶቹና የአጼዎቹ ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እየተሳተፉ የሚገኙት የአማራ ክልል ክለቦች ፋሲል ከነማ እና ባሕር ዳር ከተማ ዛሬ ቀን 9 ሰዓት ሰዓት ላይ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ኾኗል፡፡
የሁለቱን ክለቦች ድህረ ጨዋታዎች ስንመለከት...