“ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የሀገር ገጽታን ለመገንባት ትልቅ አስተዋጽኦ አለው” አምባሳደር መሥፍን ቸርነት።
ባሕር ዳር: ኅዳር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተጀመረ ሃያ ሦስት ዓመታትን ያስቆጠረው ታላቁ ሩጫ ነገ ይካሄዳል። ከተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች እና ከአስር ሀገራት የተውጣጡ ተሳታፊዎች ይካፈሉበታል ተብሎም ይጠበቃል።
የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስኪያጅ ዳግማዊት አማረ...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ቅሬታውን ለፊፋ አቀረበ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በትናንትናው ዕለት በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከሴራሊዮን ጋር ተጫውቶ ያለ ጎል አቻ መለያየቱ ይታወሳል።
ጨዋታው በጭጋጋማ የአየር ሁኔታ ምክንያት ለእይታ አስቸጋሪ በመኾኑ ሁለተኛው አጋማሽ መጀመር ከነበረበት 30...
ዋልያዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለ2026ቱየዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያውን የምድብ ጨዋታ ከሴራሊዮን ጋር ያካሄደው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት ጨዋታውን ጨርሷል።
በሞርኮው ኤል-አብዲ ስታዲየም በነበረ ከፍተኛ የጭጋግ ሽፋን ውስጥ የተካሄደው ጨዋታ...
ዋልያዎቹ ዛሬ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከሴራሊዮን ጋር ይጫዎታሉ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከሴራሊዮን ጋር የሚያደርገው የመጀመርያ ጨዋታ ዛሬ በሞሮኮዋ ኤል-ጀዲዳ ከተማ በሚገኘው ኤል-አብዲ ስታዲየም ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ይከናወናል።
በዛሬው ጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ...
አሠልጣኝ ስዩም ከበደ እና ሲዳማ ቡና በይፋ ተለያዩ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብን ላለፈው አንድ ዓመት ሲያሠለጥን የቆየው አሠልጣኝ ስዩም ከበደ እና ምክትላቸው ቾንቤ ገብረህይወት ከሲዳማ ቡና ጋር ተለያይተዋል።
የሲዳማ ቡና ዋና አሠልጣኝ ስዩም ከበደ እና ምክትላቸው...