ኢትዮጵያ በውኃ ዋና ስፖርት ሁለት የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በውኃ ዋና ስፖርት ውድድር በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሁለት የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡ የኢትዮጵያ ውኃ ዋና ስፖርት ብሔራዊ ቡድን በሩዋንዳ ኪጋሊ በተካሄደው 8ኛው የዞን 3 አፍሪካ ውኃ ዋና ሻምፒዮና በማስተርስ...

ሲሳይ ለማ በማራቶን ታሪክ ፈጣኑን አራተኛ ሰዓት አስመዘገበ።

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ረፋዱን በስፔኗ የባሕር ዳርቻ ከተማ ቫሌንሲያ በተደረገው የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ሲሳይ ለማ በድንቅ ብቃት የቦታውን ክብረወሰን በማሻሻል ጭምር ማሸነፍ ችሏል። የ2021 ሎንዶን ማራቶን አሸናፊው ሲሳይ ለማ...

በሻንጋይ ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ድል ቀንቷታል፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሻንጋይ ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሥራነሽ ይርጋ አሸንፋለች፡፡ አትሌቷ 2:21:28 በኾነ ሰዓት በመግባት ውድድሩን በቀዳሚነት አጠናቃለች። አትሌት ሥራነሽ ይርጋ ዳኜን በመከተል ኬንያዊቷ አትሌት ሴሊ ቼፕየጎ ካፕቲች 2:21:55 በኾነ ሰዓት በመግባት...

“የማዘውተሪያ ስፍራ ባለመኖሩ አስፓልት ላይ ለመጫወት ተገድደናል” ወጣቶች

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣት መንግሥቱ አምላኩ ይባላል። የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ እና የባጃጅ አሽከርካሪ ነው። ወጣቱ እንደሚለው ሠርክ ጠዋት ላይ መነሻውን በተለምዶ "የተባበሩት" እየተባለ ከሚጠራው ሥፍራ አድርጎ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለተኛ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታውን ዛሬ ከቡሪኪና ፋሶ ጋር ያደርጋል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ በሞሮኮ በኤል-አብዲ ስታዲየም ከቡርኪና ፋሶ ጋር ጨዋታውን ያከናውናል። በጨዋታው የኢትዮጵያ ቡድን አረንጓዴ ማልያ፣ ቢጫ ቁምጣ እና ቀይ ካሶተኒ ይጠቀማል ሲል...