የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ17ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይካሄዳሉ።

ባሕርዳር : መጋቢት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐ-ግብር የሦስተኛ ቀን ውሎ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ኢትዮጵያ መድን ከአርባ ምንጭ ከተማ ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። በደረጃ ሰንጠረዡ...

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚከናወኑት ጨዋታዎች ዙሪያ ያልዎትን ግምት ይስጡ!

ጨዋታወቹም:- ፋሲል ከነማ - ወላይታዲቻ 9 ሰዓት ላይ ቅዱስ ጊወርጊስ- ኢትዮ ኤሌክትሪክ 12 ሰዓት ላይ ባሕርዳር: መጋቢት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

በቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪ.ሜ ሩጫ ውድድር አትሌት መዲና ኢሳ አሸናፊ ሆነች።

ባሕር ዳር:መጋቢት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪ.ሜ ሩጫ ውድድር በአትሌቶች መካከል የተካሄደውን ውድድር አትሌት መዲና ኢሳ በቀዳሚነት ስታጠናቅቅ፣ ፅጌ ገብረ ሰላማ ሁለተኛ እንዲሁም መልክናት ውዱ ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ ጨርሰዋል። የዘንድሮው ቅድሚያ ለሴቶች የ5...

ዋሊያዎቹ ከጊኒ ጋር ለሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ወደ ሞሮኮ አቀኑ::

ባሕርዳር: መጋቢት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ አቻው ጋር ለሚያደርገው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ወደ ሞሮኮ አቀና፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን በኮትዲቯር አስተናጋጅነት በሚካሄደው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ ከጊኒ ብሔራዊ...