የ2015 ዓመት የአማራ ክልል እግር ኳስ ክለቦች ሻምፒዮና በወልድያ ከተማ እየተካሄደ ነው።

ወልድያ: ሰኔ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ውድድሩ ከሰኔ18 እስከ ሀምሌ 06/2015 የሚቆይ ሲሆን 37 ክለቦች ይሳተፋሉ። ውድድሩን ከ1 አስከ 8 ኾነው የሚያጠናቅቁ ክለቦች ወደ አንደኛ የአማራ ሊግ እንደሚያድጉም ተገልጿል፡፡ በውድድሩ የተገኙት የአማራ ክልል ወጣትና...

የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

ባሕር ዳር: ሰኔ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ያደረጉት ጨዋታ በአንድ አቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው የ28ኛ ሳምንት መርሐ ግብር 9 ሰዓት ላይ ኢትዮጵያ ቡና...

በ12 ክለቦች መካከል ሲካሄድ የቆየው የአማራ ሊግ ቮሊቦል ውድድር በባንጃ ክለብ አሸናፊነት ተጠናቀቀ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ቮሊቦል ፌዴሬሽን አዘጋጅነት በባሕር ዳር ላለፋት ሁለት ሳምንታት በ12 ክለቦች መካከል ሲካሄድ የቆየው የአማራ ሊግ የቮሊቦል ውድድር በባንጃ ክለብ አሸናፊነት ተጠናቋል። ለፍጻሜ በደረሱት ባንጆ እና ወሎ መቅደላ...

አሠልጣኝ ውበቱ አባተ የፋሲል ከነማ አሰልጣኝ ለመኾን ተስማማ

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞ የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በቀጣዩ ዓመት ፋሲል ከነማን ለማሠልጠን ስምምነት ላይ ደርሷል፡፡ የሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ መኾን የቻለው ፋሲል ከነማ 2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆኑ ይታወሳል፡፡ ክለቡ በዘንድሮው...

የዋንጫ ተፎካካሪዎቹ ባሕር ዳር ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጠባቂውን ጨዋታ ዛሬ ያደርጋሉ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐ ግብር የፕሪሚየር ሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ተከታዩ ባሕር ዳር ከነማ የሚያደርጉት ጨዋታ በዛሬው ዕለት በጉጉት ይጠበቃል። የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ከቀኑ...