በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ዛሬ ፋሲል ከነማ ከኢትዮጵያ ቡና ይጫወታሉ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ30ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ዛሬ በሚካሄዱ ሁለቱ ጨዋታዎች ይጀመራል። በመርሐ-ግብሩ ፋሲል ከነማ ከኢትዮጵያ ቡና ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። በደረጃ ሰንጠረዡ ፋሲል ከነማ...

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ የ2015 ሻምፒዮን ኾነ

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቅዱስ ጊዮርጊስ አንድ ጨዋታ እየቀረው የ2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መኾኑን አረጋግጧል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ቡድን የ2015 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን የኾነው ሀድያ ሆሳዕናን 2 ለ 0...

የጣና ሞገዶቹ ሀዋሳ ከተማን አሸነፉ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ29ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጽያ ኘሪሚየር ሊግ ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ ሀዋሳ ከተማን አሸንፈዋል። በፕርሚየር ሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ የኾነው እና በሊጉ የደረጃ ሠንጠረዥ ሁለተኛ ላይ የሚገኘው ባሕር ዳር ከተማ በአብስራ ተስፋዬ...

ባሕር ዳር ከተማ በአፍሪካ መድረክ ተሳታፊ መኾኑን አረጋገጠ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ከተማ ኢትዮጵያ መድን ነጥብ መጣሉን ተክትሎ በአፍሪካ መድረክ ተሳታፊ መኾኑን አረጋግጧል፡፡ ዛሬ በተከናወነው የ29ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ጨዋታ አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ መድንን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ደስታ...

አጼዎቹ ደረጃቸውን ወደ አራተኛ ከፍ ያደረጉበትን ድል አስመዘገቡ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ29ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ማምሻውን በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2 ለ 1 አሸንፏል። ዓለምብርሃን ይግዛው በ40ኛው እንዲሁም ጋናዊው አጥቂ...