የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ሳምንት መርሐ ግብር አካል የኾኑ ሁለት...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም መካሄዱን ቀጥሏል። በመጀመሪያው ሳምንት በኢትዮጵያ መድን 3 ለ 2 የተረታው የጣናው...

ፋሲል ከነማ ከኢትዮጵያ መድን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ዛሬ ይገናኛሉ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም መካሄዱን ቀጥሏል። የሊጉ 2ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሐ ግብር ዛሬ...

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም መካሄዱን ቀጥሏል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሊጉ 2ኛ ሳምንት መርኃ ግብር አካል የኾኑ ጨዋታዎች በዕለተ አርብ፣ ቅዳሜና እሑድ ይደረጋሉ። አርብ ቀን 9፡00 ሀምበሪቾ ዱራሚ ከቅዱስ ጊዮርጊስ፤ 12:00 ደግሞ ፋሲል ከነማ ከኢትዮጵያ መድን ይጫወታሉ። በመጀመሪያው ሳምንት መርኃ...

“የሁለተኛ ሳምንት የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የቀጥታ ስርጭት ሽፋን አያገኙም” የሊጉ አክሲዮን ማኅበር

ባሕር ዳር: መስከረም 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በአዳማ ከተማ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም እየተካሄደ ይገኛል። የሁለተኛ ሳምንት ውድድርም ከነገ ሐሙስ ጥቅምት 01/2016 ጀምሮ እስከ እሁድ ጥቅምት 04/2016 ድረስ መካሄዱ ይቀጥላል። ...

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ሳምንት መርሐ ግብሮች ከ ጥቅምት 1 ጀምሮ...

ባሕር ዳር: መስከረም 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 2ኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ነገ ሐሙስ ሁለት ጨዋታዎችን ያስተናግዳል። ቀን 9፡00ሰ ድሬዳዋ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና ይገናኛሉ። ሁለቱ ክለቦች በመጀመሪያ ጨዋታቸው ሦስት ነጥብ ያሳኩ ሲኾን...