የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች ምሽቱን ይካሄዳሉ፡፡
ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች ምሽቱን ይካሄዳሉ፡፡ በምድብ ሦስት ሜቄዶንያ ማለፏን ያረጋገጠችውን እንግሊዝን ታስተናግዳለች፡፡ በተመሳሳይ ምድብ ዩክሬን ከጣሊያን ጋር ትጫወታለች፡፡
ምድቡን እንግሊዝ በአሥራ ዘጠኝ ነጥብ ስትመራው ጣሊያን...
የአውሮፓ ማጣሪያ ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ፡፡
ባሕር ዳር: ኅዳር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምድብ ሁለትን የምትመራው ፈረንሳይ ጅብራልተርን ታስተናግዳለች፡፡ በዚሁ ምድብ በሁለተኛነት የምትገኘው ኔዘርላንድስ አየር ላንድን ትገጥማለች፡፡
በምድብ አራት አርሜኒያ ከዌልስ፣ ላቲቪያ ከክሮሽያ ይጫወታሉ፡፡
በምድብ ዘጠኝ የሚገኙት ቤላሩስ ከአንዶራ፣ እስራኤል ከ ሩማኒያ፣ ስዊዘርላንድ...
የጀርመኑ ዩኒየን በርሊን ክለብ በሀገሪቷ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት አሠልጣኝ መሾሙን አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጀርመኑ ዩኒየን በርሊን ክለብ በሀገሪቷ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት ምክትል አሠልጣኝ መሾሙን አስታውቋል።
በጀርመን ቡንደስሊጋ እየተሳተፈ የሚገኘው የዩኒየን በርሊን አሠልጣኝ ኡርስ ፊሸርን ከአምስት ዓመታት ቆይታ በኋላ አሰናብቷል፡፡
ለአሠልጣኙ መነሳት ምክንያቱ...
ቼልሲ እና ማንቸስተር ሲቲ በስታምፎርድ ብሪጅ ይጫወታሉ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በ12ኛ ዙር ቼልሲ ከማንቸስተር ሲቲ በስታምፎርድ ብሪጅ ምሽት 1ሰዓት ከ30 ይጫወታሉ፡፡
ሁለቱ ቡድኖች ከዛሬው ጨዋታ በፊት 43 ጊዜ ተገናኝተዋል፡፡ ቼልሲ 15 ጊዜ...
በዩሮፓ ሊግ ዌስትሃም ከኦሎምፒያኮስ ዛሬ ይጫዎታል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ዌስትሃም ዩናይትድ እና ኦሎምፒያኮስ በዩሮፓ ሊግ በምድብ አንድ የተደለደሉ ክለቦች ናቸው፡፡
ሁለቱ ክለቦች ዛሬ አራተኛ ጨዋታቸውን 80 ሺህ ተመልካች በሚይዘው በለንደን ስታዲየም ያደርጋሉ፡፡
ዌስትሃም ሦሥት ጨዋታዎችን አድርጎ በስድስት ነጥብ በአንደኛ...