ከየምድቡ አላፊ ቡድኖች የሚለዩበት የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ምሽቱን ይከናወናሉ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
ቦሪሲያ ዶርትሙንድ ፒኤስጅን፣ ኒውካስትል ደግሞ ኢሲሚላንን ይገጥማሉ። ዶርትሙንድ ጥሎ ማለፉን ቀድሞ ተቀላቅሏል። ፒስጂ፣ ኒውካስትል እና ሚላን ዛሬ በሚያስመዘግቡት ውጤት የሻምፒዮንስ ሊግ ቆይታቸውን ይወስናሉ።
በምድብ አምስት አትሌቲኮ ማድሪድ ከላዚዮ፣ ሴልቲክ...
በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘችው ኳስ
ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከጨዋታ ውጪ የኾነ ውሳኔን የምታግዝ ከፍተኛ የቴክኖሎጂ ውጤት የኾነች ኳስ በሚቀጥለው ዓመት በጀርመን በሚደረገው የአውሮፓ ዋንጫ በጥቅም ላይ እንደሚውል የአውሮፓ እግር ኳስ አሥተዳዳሪ አካል እና አዲዳስ ይፋ...
በቫሌንስያ የሴቶች ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል።
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2023 የቫሌንስያ ማራቶን ከደቂቃዎች በፊት ሲጠናቀቅ በሴቶችም ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ያለውን ደረጃ በመያዝ አጠናቅቀዋል።
አትሌት ወርቅነሽ ደገፋ በ2:15:51 በቀዳሚነት ስታጠናቅቅ አትሌት አልማዝ አያና ሁለተኛ እንዲሁም...
ሲሳይ ለማ በማራቶን ታሪክ ፈጣኑን አራተኛ ሰዓት አስመዘገበ።
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ረፋዱን በስፔኗ የባሕር ዳርቻ ከተማ ቫሌንሲያ በተደረገው የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ሲሳይ ለማ በድንቅ ብቃት የቦታውን ክብረወሰን በማሻሻል ጭምር ማሸነፍ ችሏል።
የ2021 ሎንዶን ማራቶን አሸናፊው ሲሳይ ለማ...
“የካርድ ቀበኛው” ሰርጆ ራሞስ
ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በእግር ኳስ ሕይወቱ ያላሳካው ድል የለም። የስፔን ላሊጋ፣ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ እና ሌሎች ዋንጫዎች በሪያል ማድሪድ አሳክቷል። ወደ ፈረንሳይ ተጉዞም የፈረንሳይ ሊግ አንድ ዋንጫን ተቋድሷል።
ሀገሩ ስፔን በዓለም እና በአውሮፓ...