“ጅሮና” የላሊጋው ክስተት
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የስፔን ላሊጋ የሪያል ማድሪድ እና ባርሴሎና የበላይነት መለያው ነው። ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ከሁለቱ ያመለጠው ስኬትም የዲያጎ ሴሞኒው አትሌቲኮ ማድሪድ ድል ነው።
በዘንድሮው የውድድር ዓመት ግን አዲስ ነገር...
“በልኩ የማይገኘው የእንግሊዝ ታላቁ የእግር ኳስ ደርቢ” ሊቨርፑል ከማንቼስተር ዩናይትድ
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሊቨርፑል እና ማንቼስተር ዩናይትድ በእንግሊዝ እግር ኳስ የከበረ ዝና ባለቤቶች ናቸው። በአውሮፓ ውድድሮችም እንግሊዝ ከሁለቱ ቀያዮች የተሻለ ውጤታማ ክለብ የላትም።
ይሄ ውጤታማነታቸው በክለቦቹ መካከል ዘመን የተሻገረ ተቀናቀኝነትን ፈጥሯል። አንዱ...
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ “አየተሞገሰች ያለችው ዳኛ “ርብቃ ዌልች”
ታኅሳሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዌልች ባለፈው ወር ማንቸስተር ዩናይትድ እና ፉልሃም ባደረጉት ጨዋታ አራተኛ ዳኛ ኾና ሠርታለች።በዚህም የመጀመሪያዋ ሴት አራተኛ ዳኛ ለመኾን በቅታለች፡፡
ከጊዜ ወደ ጊዜ ችሎታዋን ያጎለበተችው ዌልች፤ የእንግሊዝ እግር ኳስ...
ማንቸስተር ሲቲ ከክሪስታል ፓላስ ወሳኝ ጨዋታ ያደርጋሉ፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ኖቲንግሃም ፎሬስት እና ቶትንሐም ሆትስፐር ይጫወታሉ፡፡ በሊጉ ኖቲንግሃም 16 ጨዋታዎችን አድርጎ በስምንት ጨዋታዎች ተሸንፎ በሦስቱ ብቻ አሸንፏል፡፡ በ14 ነጥብም 16ኛ ደረጃ ላይ...
ከእግር ኳስ ውጭ ሌላ ሕይወት አስቤ አላውቅም” ጆርጂዮ ቺሊኒ
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጆርጂዮ ቺሊኒ ይባላል፤ ጣልያናዊ የተከላካይ መስመር ተጫዋች ነው፡፡ ተጫዋቹ እግር ኳስን አኤአ በ1990 በሊቮርኖ ቡድን ጀምሮ በ2023 ሎስ አንጀለስን ጨምሮ በሰባት ክለቦች በመዘዋወር በ548 ጨዋታዎች ተሰልፎ 35 ግብ...