ሩኒ የበርሚንግሃም ሲቲ አሠልጠኝ ኾኖ ተሾመ፡፡

ባሕር ዳር: መስከረም 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የቀድሞው የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አምበል ፣ የማንቸስተር ዩናይትድ እና ኤቨርተን ክለቦች ፊት አውራሪ የነበረው ዋይኒ ሩኒ የበርሚንግሃም ሲቲ አሠልጠኝ ኾኖ ተሹሟል፡፡ ሩኒ የአሜሪካውን ዲሲ ዩናይትድን ክለብ ወደኋላ ትቶ ወደ...

ኤደን ሀዛርድ ጫማ ሰቀለ።

ባሕር ዳር: መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የቀድሞው የቸልሲ እና የሪል ማድሪድ የመስመር ተጫዋት የእግር ኳስ ጨዋታ ሩጫውን ማቆሙን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ የ32 ዓመቱ ሀዛርድ እ.ኤ.አ በ2019 ነበር ሪያል ማድሪድን በ89 ሚሊዮን ፓውንድ የተቀላቀለው፡፡ ሀዛርድ በ16 ዓመታት የክለብ ቆይታው...

በስምንተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታ ማንቸስተር ዩናይትድ ወደ አሸናፊነት ተመለሰ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ስምንተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ዛሬ በርከት ያሉ ጨዋታዎችን ሲየያስተናግድ ማንቸስተር ዩናይትድ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል። ዛሬ በተደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታዎች ማንቸስተር ዩናይትድ በሜዳው...

ዛሬ በእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ የአርሴናል እና ማንቸስተር ሲቲ ጨዋታ ይጠበቃል።

ባሕር ዳር: መስከረም 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በባለፈው ዓመት ሁለቱ ክለቦች የዋንጫ ተፎካካሪዎች ነበሩ ምንም እንኳን በመጨረዎቹ ሳምንታት ሲቲ በማሸነፍ አርሰናል ደግሞ በመሸነፍ አልያም ነጥብ በመጋራት የዋንጫው የድል ባለቤት የፔፖ ጋርዲዮላ ቡድን ቢሆንም። በስምንት ሳምንት የዘንድሮው ፕሪምየር...

የዓለም ዋንጫ ዳግም በአፍሪካ ምድር ሊካሄድ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2030 እኤአ የሚካሄደው የዓለም ዋንጫ በሦስት አህጉር በሚገኙ ስድስት ሀገራት እንደሚካሄድ የዓለምአቀፉ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። የዓለም ዋንጫም ከሃያ ዓመታት ቆይታ በኋላ በአፍሪካ ምድር ለመካሄድ ተቃርቧል። ሞሮኮ ፣ ፖርቹጋል እና...