የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ በመስከረም ወር ምርጥ ተጫዋች እና አሠልጣኝ ይፋ ኾነ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ የመስከረም ወር ምርጦች ሲታወቁ የቶትንሃሙ አሠልጣኝ በተከታታይ ለሁለተኛ ጊዜ አሸናፊ ኾነዋል። የቶትንሃም አምበል ሰን ሁንግ ሚን የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሏል።
ሰን በመስከረም ወር በቶትንሃም ባደረጋቸው አራት...
“የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ በጠንካራ ፉክክር ማራኪ የእግር ኳስ ጨዋታ የሚታይበት ይኾናል” የምንጊዜም...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በአይቮሪኮስት አዘጋጅነት እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ከጥር 13 እስከ የካቲት11/2024 እንደሚካሄድ መርሐ ግብር ወጥቶለታል። 24 ሀገራትም በስድስት ምድብ መደልደላቸው ይፋ ተደርጓል።
በምድብ ሦሥት ...
ተጠባቂው የስፔን እና የስኮትላንድ ጨዋታ በስፔን አሸናፊነት ተቋጭቷል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2024 በጀርመን ለሚደረገው የአውሮፖ የወንዶች እግር ኳስ ዋንጫ ለማለፍ ሀገራት ትናንት ሐሙስ የማጣሪያ ጨዋታቸውን አድርገዋል።
በዚህም መሠረት ስፔን ስኮትላንድን 2 ለ 0 ረትታለች።
➡ ላቲቪያ አርሜኒያን 2 ለ 1
➡ኖርዌይ ቆጵሮስን...
በኮትዲቯር አዘጋጅነት የሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ኾነ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አቢጃን በተካሄደው የምድብ ድልድል ሥነ ሥርዓት ላይ የቀድሞና የአሁን የእግር ኳስ ከዋክብት ተገኝተዋል።
አዘጋጇ ኮትዲቯር ምድብ አንድ ላይ ከናይጄሪያ ኢኳቶርያል ጊኒ እና ጊኒ ቢሳው ጋር ተደልድላለች። ...
በዩሮ 2024 የስፔንና ስኮትላንድ የማጣሪያ ጨዋታ ተጠባቂ ኾኗል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሚቀጥለው ዓመት በጀርመን ለሚዘጋጀው የዩሮ 2024 ዋንጫ ለማለፍ በርካታ ሀገራት ዛሬ የማጣሪያ ጨዋታዎችን ያደርጋሉ፡፡
ዛሬ ሐሙስ ከሚደረጉ ማጣሪያ ግጥሚያዎች መካከል ስኮትላንድ ወደ ስፔን ተጉዛ በስታዲየም ኢስታዲዮ ዴ ላ...