የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ሲቀጥሉ ስምንት ጨዋታዎች ይከናወናሉ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምድብ ስድስት ላይ የተደለደሉ ቡድኖች የሚያደርጓቸው ጨዋታዎችም ይጠበቃሉ። የሞት ምድብ በተሰኘው ምድብ ስድስት የእንግሊዙ ኒውካስትል ዩናይትድ ከጀርመኑ ቦሪሲያ ዶርትመንድ ፤ የፈረንሳዩ ፒኤስጂ ከ ጣሊያኑ ኤሲ ሚላን ይጫወታሉ። ምድቡን በሁለት ጨዋታ...

በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ሦስተኛ ዙር ጨዋታ ዛሬ ምሽት ባየር ሙኒክ ከጋላታሳራይ ዛሬ ማታ ይገናኛሉ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምድብ አንድ የተደለደሉት ባየር ሙኒክ ከጋላታሳራይ እንዲሁም ማንቸስተር ዩናይትድ ከኮፕንሀገን ዛሬ ምሽት 1:45 ሰዓት ላይ ይጫወታሉ፡፡ በተለይ የጀርመኑ ባየር ሙኒክ ከቱርኩ ጋላታሳራይ 52 ሺህ 600 ተመልካቾችን በሚይዘው...

ስመ ገናናነቱን ያጣው አያክስ አሠልጣኙን አሰናበተ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአያክስ አምስተርዳም ክለብ ከውጤት ማሽቆልቆል ጋር በተያያዘ ከአሠልጣኝ ሞሪስ ስቴጅ ጋር የነበረውን ውል ማቋረጡን አስታውቋል። በኔዘርላንድ ሊግ ኢሬዲቪዚ ታሪክ የአያክስ ክለብ ሰላሳ ስድስት ጊዜ በማሸነፍ ባለደማቅ ታሪክ ነው፡፡...

የኤሲሚላን እና ጁቬንቱስ ወሳኝ ጨዋታ ዛሬ ይጠበቃል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጣሊያን ሴሪኤ በኤሲሚላን እና በጁቬንቱስ መካከል ዛሬ በሳንሴሮ የሚካሄደው ወሳኝ ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ ኤሲ ሚላን በውድድር ዘመኑ እስካሁን ካደረጋቸው ስምንት ጨዋታዎች ሰባቱን አሸንፎ 21 ነጥቦች በመሰብሰብ በ2ኛነት ተቀምጧል፡፡ ጁቬንቱስም...

በእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን እና ማንችስተር ዩናይትድ ድንቅ የእግር ኳስ ታሪክ የሠሩት ሰር...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በድፍን እንግሊዝ እና በአድናቂዎቹ ዘንድ "ቦብ" በሚል የሚቆላመጡት ቻርልተን ለማንችስተር ዩናይትድ ክለብ ለ17 ዓመታት ተጫውተዋል። በ606 ጨዋታዎች 199 ግቦችን አስቆጥረዋል። ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋርም የሊግ ፣...