በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዛሬ ምሽት ወሳኝ ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኦስትሪያው ሬድ ቡል ሳልዝበርግ ዛሬ ምሽት 5 ሰዓት ላይ ከ30 ሺህ በላይ ተመልካች በሚይዘው ሬድ ቡል አሬና ስታዲየሙ ከኢንተር ሚላን ጋር ይጫወታል፡፡
ሁለቱ ክለቦች በምድብ አራት የተደለደሉ...
የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬም ይቀጥላሉ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሻምፒዮንስ ሊጉ በየምድቡ ጥሎ ማለፉን የሚቀላቀሉ ክለቦችን ለመለየት የምድብ ጨዋታዎችን እያካሄደ ነው።
ዛሬ ምሽት ከምድብ አንድ እስከ ምድብ አራት ያሉ ቡድኖች ጨዋታቸውን ያከናውናሉ።
ከምድብ አንድ ማንቸስተር ዩናይትድ ወደ ዴንማርክ...
የአል ኢቲሃድ አሠልጣኙን አሰናበተ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2016 (አሚኮ) የሳዑዲ ፕሮ ሊግ ተሳታፊው አል ኢቲሃድ ፖርቹጋላዊውን አሰልጣኝ ኑኖስ ስፕሪንቶ ሳንቶስን ከአሠልጣኝነት አሰናብቷል፡፡
ኑኖስ ስፕሪንቶ ሳንቶስ የቶተንሃም ሆትስፐር እና የወልቭስ አሠልጣኝ የቀድሞ አሠልጣኝም ነበሩ። የሳዑዲ ፕሮ ሊግ ተሳታፊው አል ኢቲሃድ...
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቻይና ሹቾ ማራቶን ድል ቀናቸው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በቻይና ሹቾ በተካሄደው የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል።
በወንዶች የማራቶን ውድድር አትሌት መልካ ደርቤ ቀዳሚ ኾኗል። በ2 ሰዓት 14 ደቂቃ ከ23 ሰከንድ ውድደሩን በማጠናቀቅ የቦታውን ሰዓት አሻሽሎ...
ከቅርጫት ኳስ ተጫዋችነት እስከ ዝነኛ የዓለም ዋንጫ ዳኛነት
ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የተወለደችው እ.ኤ.አ በ1988 በሩዋንዳ ምዕራባዊ ግዛት ሩሲዚ በተባለ ከተማ ነው ፤ ሳሊማ ሙካንሳንጋ የመጀመሪያዋ አፍሪካዊት ሴት ዳኛ።
በትውልድ መንደሯ በበርካታ ሰዎች የቅርጫት ኳስ ጨዋታን ይዘወተራል ፤ በወቅቱ ሳሊማ ኳስ ታቀብል...