የአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀምራሉ።

ባሕርዳር: ጥር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ተጋጣሚዎችን የሚለዩ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ይከናወናሉ።ምሽት 2ሰዓት በሚጀምር ጨዋታ ናይጀሪያ ከአንጎላ ይጫወታሉ።የናይጀሪያ ብሔራው ቡድን በጥሎ ማለፍ ጨዋታ ካሜሮንን በማሸነፍ ነው ለሩብ ፍጻሜ የበቃው። የአንጎላ...

ታላላቆችን በጊዜ የሸኘው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ!

ባሕርዳር: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮትዲቯሩ የአፍሪካ ዋንጫ ባልተጠበቁ ውጤቶች ተመልካችን እያስደመመ የሩብ ፍጻሜ ላይ ደርሷል። ከውድድሩ መጀመር በፊት በያዙት የቡድን ሥብሥብ ለዋንጫ የተገመቱት በጊዜ ሻንጣቸውን ሸከፈው ወደ ሀገራቸው...

ዚነዲን ዚዳን የአልጄሪያን ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን እንዲያሠለጥን ተጠየቀ፡፡

ባሕር ዳር: ጥር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞው የሪያል ማድሪድ ድንቅ ተጫዋች ፈረንሳዊው ዚነዲን ዚዳን በቅርቡ ከአልጀሪያ ብሔራዊ ቡድን ኀላፊነታቸው በለቀቁት ጃሜል ቤልማዲ ምትክ ቡድኑን እንዲያሠለጥን ከአልጄሪያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጥያቄ ቀርቦለታል፡፡ ቤልማዲንን ለመተካትም...

ናኦሚ ግርማ የአሜሪካ የ2023 የምርጥ ተጫዋቾችን ሽልማት አሸነፈች፡፡

ባሕር ዳር: ጥር 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለሳን ዲያጎ ዌቭ የሴቶች ቡድን እየተጫወተች የምትገኘው ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ ግርማ የአሜሪካ የ2023 የሴቶች ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን አሸንፋለች፡፡ በዚህም የ23 ዓመቷ ናኦሚ በአሜሪካ ሴቶች እግር ኳስ ታሪክ የመጀመሪያዋ ተከላካይ...

በዛሬው የአፍሪካ ዋንጫ ግብጽ ከሞዛምቢክ፣ ናይጀሪያ ከኢኳቶሪያል ጊኒ እና ጋና ከኬፕ ቨርዴ ይጫወታሉ፡፡

ባሕር ዳር: ጥር 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ ቀጥሎ ሲውል ግብጽ ከሞዛምቢክ፣ናይጄሪያ ከኢኳቶሪያል ጊኒ እና ጋና ከኬፕ ቨርዴ ይጫወታሉ፡፡ በምድብ ሁለት የተደለደሉት ግብጽ እና ሞዛምቢክ አቢጃን ከተማ በሚገኘው ስታድ ፊሊክስ ሁፉዌት...