የ19ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ ይካሄዳሉ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል። በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ከቀኑ 9 ሰዓት ሃዋሳ ከተማ ከወልቂጤ ከተማ ይጫወታሉ። በደረጃ ሰንጠረዡ ሃዋሳ ከተማ በ28 ነጥብ...

ዋሊያዎቹ በሐምሌ ወር በአሜሪካ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጪው ሐምሌ ወር በአሜሪካ የጉብኝት ጉዞ ሊያደርግ መኾኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታውቋል፡፡ በዚህም ቡድኑ ሐምሌ 1 ቀን 2015 ዓም ዋሺንግተን እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡ በቆይታውም ከካሪቢያን ብሔራዊ ቡድኖች...

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ።

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። 👉ባሕር ዳር ከተማ ከፋሲል ከነማ ጋር ከምሽቱ 12 ሰዓት ላይ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። ባሕር ዳር:መጋቢት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ዛሬ በአዳማ...

ባሕርዳር ከተማ እና ፋሲል ከነማ በ18ኛ ሳምንት በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ...

ባሕርዳር፡- መጋቢት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 - 18ኛ ሳምንት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በቀጣይ ቀናት ሲካሄድ፡- አርብ መጋቢት 29/2015 ዓ.ም ቅዱስ ጊዮርጊስ - ሲዳማ ቡና 9 ሰዓት አርባምንጭ ከተማ - መቻል 12...

በኢትዮጵያ ዳርት ሻምፒዮና አማራ ክልል ሁለተኛ በመውጣት አጠናቀቀ፡፡

ባሕርዳር፡- መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ዳርት ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ከመጋቢት 20-23/2015 ዓ.ም በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ሲካሄድ የቆየው 17ኛው የኢትዮጵያ ዳርት ሻምፒዮና ውድድር ተጠናቋል፡፡ በአጠቃላይ በውድድሩ በሁለቱም ፆታዎች በታዳጊና በአዋቂ በነጠላ፣ በጥንድ፣ በድብልቅ (በወንድና በሴት) እና...