ሊጉን በ2ኛነት የሚመራው ባሕርዳር ከተማ ዛሬ ከለገጣፎ ለገዳዲ ጋር ይጫወታል።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ ይካሄዳሉ።
የ20ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ-ግብር ለገጣፎ ለገዳዲ ከባሕር ዳር ከተማ ከምሽቱ 12 ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።
በደረጃ ሰንጠረዡ ለገጣፎ ለገዳዲ...
ባሕርዳር ከተማ ድሬዳዋ ከተማን አሸነፉ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሣምንት ጨዋታ ባሕርዳር ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 1 አሸነፈ፡፡
ባሕዳር ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ 9፡00 ላይ በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ጨዋታቸውን አካሂደዋል፡፡
በዚህም ሀብታሙ...