በጉጉት ሲጠበቅ የቆየው የባሕር ዳር ከነማ እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ጨዋታ ዛሬ ይካሔዳል።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሊጉ መሪዎች መካከል የሚደረገው ተጠባቂው የ26ኛው ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ዛሬቅ ይካሄዳል።
በሐዋሳ ስታዲየም ሊደረግ የነበረውና በከባድ ዝናብ ምክንያት በመቋረጡ ጨዋታው ለሌላ ቀን ተራዝሞ በጉጉት ሲጠበቅ የቆየው የቅዱስ ጊዮርጊስና...
“ለከተማችሁ ሕዝብ ክብርና ለማለያ ፍቅር ብላችሁ የገጠማችሁን ፈተና ሁሉ እየተጋፈጣችሁ አሁን ከደረሳችሁበት ወሳኝ...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር) ለባሕር ዳር ከነማ እግር ኳስ ቡድን ያስተላለፉት የመልካም ምኞት መልእክት አስተላልፈዋል።
"ውድ የባሕር ዳር ከነማ ተጫዋቾች እና ዕንቁ ...
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በስዊድን ስቶክሆልም ማራቶን ድል ቀናቸው፡፡
ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በስዊድን ስቶክሆልም ማራቶን ውድድር በሁለቱም ፆታዎች ከአንድ እስከ ሦስት ያለውን ደረጃ በመያዝ በበላይነት አጠናቀዋል።
በወንዶች አትሌት አሸናፊ ሞገስ በአንደኝነት ሲያጠናቅቅ አትሌት ደራራ ሁሬሳ ሁለተኛ እንዲሁም አትሌት...
ዛሬ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ27ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሁለት ጨዋታዎች በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይደረጋሉ።
በመርሐ-ግብሩ ሲዳማ ቡና ከአርባ ምንጭ ከተማ ከቀኑ 7 ሰዓት ላይ ይጫወታሉ።
በደረጃ ሰንጠረዡ ሲዳማ ቡና በ34 ነጥብ 10ኛ...
ሻሸመኔ ከተማ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መመለሱን አረጋገጠ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሻሸመኔ ከተማ ከ15 የውድድር ዘመናት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መመለሱን አረጋግጧል፡፡ ሻሸመኔ ከተማ የአዲስ አበባ ከተማን ሽንፈት ተከትሎ ነው ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዳግም መመለሱን ያረጋገጠው፡፡
ሻሸመኔ...