ለባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ ማጠናቀቂያ ከ970 ሚሊዮን ብር በላይ መፈቀዱ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ የቀሪ ሥራዎች ማጠናቀቂያ አንድ ቢሊዮን ብር ተጠይቆ ከ970 ሚሊዮን ብር በላይ መፈቀዱን የክልሉ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ገልጿል።
ከተፈቀደው ገንዘብ 400...
ትኩረት ያገኙ የስምንተኛ ሳምንት መርኃ ግብሮች ዛሬ ይካሄዳሉ።
ታኅሳሥ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎችን ያስተናግዳል።ባለፈው ሳምንት የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ሽንፈት ያስተናገዱት አፄዎቹ ከሽንፈት ለማገገም ሀድያን ይገጥማሉ።
አጼዎቹ በእስካሁን ጨዋታዎች በሁሉም ረገድ በጥሩ የመሻሻል ሂደት ውስጥ ነበሩ፡፡ በወላይታ በተሸነፉበት...
ተጠባቂው የሸገር ደርቢ ጨዋታ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰባተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና ሊያደርጉት የነበው ጨዋታ መራዘሙን የፕሪሜር ሊግ አክሲዮን ማኅበር መረጃ ያመላክታል።
ከቀኑ 9 ሰዓት በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም...
በኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ዛሬ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይከናወናሉ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይካሄዳሉ።
ዘጠኝ ሰዓት ላይ መቻል እና አዳማ ከተማ ይገናኛሉ። በሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ሦስት ነጥብ ማሳካት የሚችለው ቡድን...
‘ዐፄዎቹ ከጦና ንቦቹ’ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ኾኗል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ7ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ወልቂጤ ከተማ ከ ሀምበርቾ ይጫወታሉ፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ደግሞ ፋሲል ከነማ...