“የፋሲለደስ ስታዲየም ዕድሳት ሊደረግለት ነው” የጎንደር ከተማ አሥተዳደር

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፋሲል ከነማ በ2013 ዓ.ም በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ከኾነ በኃላ በፋሲለደስ ስታዲየም ጨዋታዎችን ማከናወን አልቻለም። ዐፄዎቹ በሜዳቸው ጨዋታ ላለማስተናገዳቸው ምክንያት ደግሞ ፋሲለደስ ስታዲየም የሊግ ካምፓኒውን ዝቅተኛ የመጫወቻ መስፈርት...

የክልል ክለቦች ሻምፒዮናው ግማሽ ፍጻሜ ላይ ደርሷል!!

ወልድያ: ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በወልድያ ከተማ አስተናጋጅነት የቀጠለው የአማራ ክልል እግር ኳስ ክለቦች ውድድር የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ተደርገዋል። አራት መርሐ ግብሮች በዕለቱ ሲደረጉ ወደ ግማሽ ፍጻሜ የገቡ ክለቦች ታውቀዋል። ትናንት በተከናወኑ ጨዋታዎች :- ሙጃ ጎንጅ...

በ2016 ዓ.ም የአማራ አንደኛ ሊግ የሚሳተፉ ክለቦች ታውቀዋል።

ወልድያ: ሀምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል ክለቦች ሻምፒዮና በወልዲያ ከተማ መካሄዱን ሲቀጥል ውድድሩ ወደ ሩብ ፍጻሜ የገቡ ክለቦች ተለይተዋል። የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎቹ ትናንት ሲጠናቀቁ 8ቱ ክለቦች ታውቀዋል። የቀጣይ ተጋጣሚዎች ድልድልም ይፋ ተደርጓል። ወደ ግማሽ ፍጻሜ ለማለፍ...

የጣና ሞገዶቹ የዘንድሮውን የኢትዮጵያን ፕሪምየር

ሊግ ውድድር በድል አጠናቀቁ። ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጣና ሞገዶቹ ዛሬ ወላይታ ድቻን አንድ ለባዶ በማሸነፍ የውድድር ዓመቱን የብር ሜዳሊያ በመረከብ አጠናቅቀዋል። በጨዋታው ጥሩ እንቅስቃሴ ሲያደርግ የነበረው አደም አባስ በ47ኛው ደቂቃ ግብ በማስቆጠር...

“የኢትዮጵያ ተጨዋቾች የዝውውር ወቅት በሚቀጥለው ሳምንት በይፋ ይከፈታል” የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ወንዶች እና ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ተጫዋቾች የዝውውር ጊዜ ከሐምሌ ስምንት ጀምሮ ክፍት እንደሚኾን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። ወደ ከፍተኛ ሊግ ከወረዱት ከአርባምንጭ ከተማ፣ ለገጣፎ ለገዳዲ፣ ከኢትዮ ኤሌትሪክ...