የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ 307 ታዳጊዎችን ተቀብሎ ለማሰልጠን መዘጋጀቱን አስታወቀ።
መስከረም: 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በዘንድሮው ዓመት 307 ታዳጊዎችን ተቀብሎ በተለያዩ የስፖርት አይነቶች ለማሰልጠን መዘጋጀቱን የአካዳሚው ዋና ዳይሬክተር አንበሳው እንየው ገለጹ።
በየዘርፉ ተመልምለው ለስልጠና የሚገቡ ስፖርተኞች ለአራት ዓመታት ስልጠና የሚሰጣቸው መሆኑ ታውቋል።
የኢትዮጵያ...
በ19ኛው የቡዳፒስት የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን አዲስ አበባ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሀንጋሪ ቡዳፔስት ሲካሄድ በቆየው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብቷል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር...
የቡዳፔስት ሌላ ክስተት!
ባሕር ዳር: ነሐሴ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እጅግ አስቸጋሪ በሆነው የ42 ኪሎ ሜትር ርቀት የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያ ሌላኛውን የቡዳፔስት ክስተት አስመዝግባለች፡፡ ፈታኝ እና እልክ አስጨራሽ በሆነው የማራቶን ውድድር በሴቶች ኢትዮጵያ የወርቅ እና ብር ሜዳሊያ አሸንፋለች፡፡...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሜሪካ ገባ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የወዳጅነት ጨዋታዎች ለማድረግ ዛሬ አመሻሹ ላይ አሜሪካ ገብቷል፡፡
በጊዜያዊ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ዳንኤል ገብረማርያም የሚመሩት ዋልያዎቹ በአሜሪካ ቨርጂኒያ ግዛት ማረፊያቸውን ማድረጋቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል።
ብሔራዊ ቡድኑ...
“ተደጋጋሚ ጉዳቶችና የሜዳ ላይ አቋም መቀነስ እግር ኳስ እንዳቆም አስገድደውኛል” ሳላዲን ሰይድ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ተደጋጋሚ ጉዳቶችና የሜዳ ላይ አቋም መቀነስ እግር ኳስ እንዳቆም አስገድደውኛል ሲል አንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰይድ ተናገረ፡፡
ሳላዲን እግር ኳስ የማቆሙ ዜና ከተሰማ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር...