የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመርያ ዙር ከቡሩንዲ ጋር አዲስ...
ባሕርዳር፡ መስከረም 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመርያ ዙር ኢትዮጵያ ከቡሩንዲ የሚያደርጉት ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል።
ሁለቱ ፌዴሬሽኖች ባደረጉት ስምምነት የደርሶ መልስ ጨዋታዎች በአዲስ አበባ...
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በተሳተፈችበት የ ጄ ኬ ኤስ የካራቴ ውድድር የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች።
ባሕር ዳር: መስከረም 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በተሳተፈችበት የ ጄ ኬ ኤስ (jks) የካራቴ ውድድር የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡
በዱባይ እየተካሄደ ባለው የእስያ አፍሪካ ዋንጫ የjks የካራቴ ውድድር ላይ ተሳታፊ የኾኑት ሦስት ኢትዮጵያውያን ተወዳዳሪዎች ሜዳሊያ...
የጣና ሞገዶቹ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ቅድመ ማጣሪያ ድል አደረጉ።
ባሕር ዳር: መስከረም 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ቅድመ ማጣሪያ ድል አድርገዋል።
ሀብታሙ ታደሰ በመጀመሪያው አጋማሽ በተጨማሪ ደቂቃ እና በሁለተኛው አጋማሽ በ90ኛው ደቂቃ ባስቆጠራቸው ሁለት ግቦች...
አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በ5 ሺህ ሜትር ሩጫ ክብረ ወሰን በመስበር አሸነፈች ።
ባሕርዳር፡ መስከረም 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በ5 ሺህ ሜትር ሩጫ በኬንያዊቷ አትሌት ፌይዝ ኪፕዬጎን የተያዘውን ክብረ ወሰን በመስበር የዲያመንድ ሊግ አሸናፊ ሆነች።
አትሌቷ ክብረ ወሰኑን የሰበረችው 14:00.21 በሆነ ሰዓት በመግባት መሆኑን ዎርልድ...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከሳውዲ አረቢያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችለውን የመግባቢያ...
ባሕርዳር፡ መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከሳውዲ አረቢያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በትምህርት እና ሥልጠና፣ የእግር ኳስ ልማት እና ትብብር ላይ ያተኮረ የመግባቢያ ስምምነት በሪያድ ተፈራርሟል።
ስምምነቱን የተፈራረሙት የኢትዮጵያ እግር ኳስ...