የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከክለቦች ጋር በቅንጅት መሥራት እንደሚገባው ተጠቆመ።

ባሕር ዳር: መስከረም 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የእግር ኳሱን ውጤታማነት ለማረጋገጥ ከክለቦች ጋር በቅንጅት መሥራት እንዳለበት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማኅበራዊ ልማት፣ ባሕልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ። ቋሚ ኮሚቴው ከኢትዮጵያ እግር...

“የገጠመንን መጉላላት ፈትተን ለመልሱ ጨዋታ በአሰብነው ጊዜ ቱኒዚያ ደርሰን ለጨዋታው እንዘጋጃለን።” የባሕር ዳር ከነማ...

ባሕር ዳር: መስከረም 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የገጠማቸውን መጉላላት ቶሎ በመፍታት ለመልሱ ጨዋታ በታሰበው ጊዜ ቱኒዚያ በመገኘት ለጨዋታው እንደሚዘጋጁ የባሕርዳር ከነማ እግርኳስ ክለብ ሥራ አስኪያጅ ልዑል ፈቃዴ ገልጸዋል። በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ እየተሳተፈ የሚገኘው ባሕር ዳር ከነማ...

ሉሲዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ዛሬ ያደርጋሉ።

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታውን ቀን 9 ሰዓት ከብሩንዲ አቻው ጋር በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ያካሂዳል። በአሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል የሚሰለጥነው ብሔራዊ ቡድኑ 26 ተጫዋቾችን በመያዝ ዝግጅቱን ከጳጉሜን...

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለ2024 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከቡርንዲ አቻው ጋር ይጫዎታል፡፡

አዲስ አበባ፡ መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2024 በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታውን ከቡሩንዲ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደርጋል። የሁለቱ ሀገራት እግር ኳስ ፌደሬሽኖች ቀድመው በደረሱት ስምምነት መሠረት...

በሪጋ 2023 የጎዳና ላይ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይጠበቃሉ።

ባሕር ዳር: መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በላቲቪያ ሪጋ በሚካሄዱ የጎዳና ላይ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የማሸነፍ ቅድመ ግምት ተሰጥቷቸዋል፡፡ በጎዳና ውድድሩ አምስት የዓለም ሪከርድ የሰበሩ አትሌቶች ይሳተፉበታል። የኦሎምፒክ እና የዓለም ሻምፒዮን አትሌቶችን ጨምሮ 347 አትሌቶች በስድስት ርቀቶች...