“በፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ የምትጠብቀውን ውጤት ለማሰመዝገብ በቅንጂት መሥራት ያስፈልጋል” የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት
ባሕር ዳር: መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2024 የፓሪስ ኦሎምፒክ የሥራ መመሪያን በሚመለከት የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ባዘጋጀው አውደ ጥናት ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው።
በውይይቱ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንና የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ተገኝተዋል። አሠልጣኞችና የክልል...
ቅዱስ ጊዬርጊስ የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታውን በድል ጀመረ።
ባሕር ዳር: መስከረም 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአምናው ሻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታውን ከወልቂጤ ከተማ አድርጎ 4 ለ1 አሸንፏል።
አማኑኤል ኤርቦ፣ አቤል ያለው ፣ተገኑ ተሾመ፣ የወልቂጤ ከተማ ተጫዋች የኾነው ዳንኤል ደምሱ በራሱ ግብ ላይ ለፈረሰኞቹ ግብ...
ፋሲል ከነማ የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ጨዋታ በአቻ ውጤት አጠናቋል።
ባሕር ዳር: መስከረም 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፋሲል ከነማ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዓመቱ የመጀመሪውን ጨዋታ ከሃዋሳ ከነማ ጋር አድርጎ በአቻ ውጤት አጠናቋል።
ዓጼዎቹ በመጀመሪያው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ለእረፍት...
ሉሲዎቹ ከኢኳቶሪያል ጊኒ አቻቸው ጋር አቻ ተለያዩ።
ባሕር ዳር: መስከረም 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ኢኳቶርያል ጊኒ ከ ኢትዮጵያ አንድ አቻ ተለያይተዋል።
ዛሬ ከቀኑ 11 ሰዓት ላይ በኢኳቶሪያል ጊኒ ዋና ከተማ ማላቦ ስታዲየም በተካሄደው...
“ሞገዱን ደግፉ”
ባሕር ዳር: መስከረም 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በአህጉራዊው የእግር ኳስ መድረክ የነበራት ውክልና “መሥራች” የሚል የማዕረግ እና የክብር ሥም የሚሰጠው ነበር፡፡ ምንም እንኳን አሁናዊው የሀገሪቷ የእግር ኳስ ደረጃ ከተሳትፎ የዘለለ ባይሆንም እግር ኳስን እንደነፍሳቸው...