በሰላም እጦት ምክንያት ለመበተን ተዳርገናል ሲሉ የጉና አትሌቲክስ ክለብ አትሌቶች ገለጹ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተፈጠረው ወቅታዊ የሰላም እጦት ምክንያት ለመበተን ተዳርገናል ሲሉ የጉና አትሌቲክስ ክለብ አትሌቶች ገልጸዋል። በአማራ ክልል ተከስቶ የነበረው የሰላም እጦት እያሳያቸው ያሉ ምልክቶች ሰላም ከሌለ ምንም እንደማይኖር...

ኢትዮጵያ ኢኳቶርያል ጊኒን 4 ለ1 አሸነፈች።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ኢትዮጵያ ኢኳቶርያል ጊኒን 4ለ1 በኾነ ውጤት ረትታለች፡፡ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በተካሄደ የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ...

የጣና ሞገዶቹ መድንን አሸነፉ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጣና ሞገዶቹ መድንን በማሸነፍ ድል ቀንቷቸዋል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት የአራተኛ ቀን ጨዋታ 9 ሰዓት ላይ የተገናኙት ባሕር ዳር ከተማ እና መቻል በባሕር ዳር 2 ለ 1...

አትሌት አልማዝ አያና በህንድ የግማሽ ማራቶን ሩጫን አሸነፈች።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በህንድ በተካሄደው የዲልሂ ግማሽ ማራቶን ሩጫ አትሌት አልማዝ አያና አሸንፋለች። አትሌት አልማዝ ርቀቱን ለማጠናቀቅ 1 ሰዓት ከ 7 ደቂቃ ከ59 ሰከንድ ፈጅቶባታል። አትሌቷ ከረጅም ጊዜ ጉዳት በኃላ ወደ ዓለም አቀፍ...

ሉሲዎቹ ከኢኳቶርያል ጊኒ አቻቸው ጋር ይጫወታሉ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ከ ኢኳቶርያል ጊኒ ዛሬ ከቀኑ 9፡30 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይጫወታሉ። ከሳምንት በፊት ሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች ማላቦ...