30ኛዉ የአማራ ክልል ሀገር አቋራጭ የአትሌቲክስ ውድድር በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው።
ደብረ ብርሃን: ታኅሳሥ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 30ኛው የአማራ ክልል ሀገር አቋራጭ የአትሌቲክስ ውድድር የሚካሄደዉ በሁለቱም ጾታ በስድስት፣ በስምንት እና በ10 ኪሎ ሜትር ርቀት ነው።
በውድድሩ በክልሉ የሚገኙ ዞኖች እና ክለቦች እየተሳተፉ ይገኛሉ።
ውድድሩን...
ስፖርቱን የማይወክሉ ደጋፊዎች በስታዲየም ውስጥ የሚፈጥሩትን ሁከት በጋራ መከላከል ይገባል ተባለ።
ባሕርዳር: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ከሊግ ካንፓኒ፣ ከከተማው የስፖርት ክለብ ደጋፊዎች፣ ከብሔራዊ ቡድን ደጋፊዎች እና ከመላው የስፖርት ቤተሰቦች ጋር በስፖርታዊ ጨዋነት ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል።
የአዲስ...
የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም 52 ሺህ ዘመናዊ ወንበር ሊገጠምለት እንደኾነ የአማራ ክልል ወጣቶችና...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም 52 ሺህ ዘመናዊ ወንበር ለመግጠም ተቋራጩ ተለይቶ ወደ ሥራ መገባቱን የአማራ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኀላፊ እርዚቅ ኢሳ ገልጸዋል፡፡
ቢሮ ኀላፊው እንደገለጹት የወንበር ገጠማ...
በኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ።
ባሕርዳር: ታኅሳሥ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወደ ሩብ ፍጻሜ የሚገቡ ቡድኖችን እየለየ የሚገኘው የኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬም ይቀጥላል።ባሕርዳር ከተማ ከአርባ ምንጭ፣ ቢሾፍቱ ከተማ ከአዳማ ከተማ ይጫወታሉ።
የባሕርዳርና አርባምንጭ ጨዋታ 7ሰዓት ሲካሄድ የአዳማና ቢሾፍቱ ጨዋታ ደግሞ 9:30...
“በአማራ ክልል በተከሰተው ግጭት በርካታ የስፖርት መሰረተ ልማቶች ወድመዋል” የክልሉ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ
ታኅሳሥ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ጋሻ ባይነስ የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር የወጣቶችና ስፖርት ጽሕፈት ቤት ቡድን መሪ ናቸው፡፡ በከተማዋና በዙሪያዋ በተከሰተው የሰላም እጦት የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ወድመዋል፡፡
ሕዝባዊ የኾኑ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የሚሠራባቸው ስፍራዎችም...