ለአፍሪካ ዋንጫ የተለያዩ ሀገራት ብሔራዊ ቡድኖች አቢጃን እየገቡ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኮትዲቯር አስተናጋጅነት ለሚደረገው የ2023ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የተለያዩ ሀገራት ብሔራዊ ቡድኖች ወደ አቢጃን እየገቡ ይገኛሉ፡፡
ትናንት ምሽት የካሜሮኑ የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮን የሴኔጋል ብሄራዊ ቡድን ኮትዲቯር ገብቷል። የሀገሪቱ...
የዝውውር ጭምጭምታዎች
ባሕርዳር: ታኅሳሥ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጥር የተጫዋቾች ዝውውር መጀመሩን ተከትሎ ክለቦች የሚፈልጓቸውን ተጫዋቾች ለማግኘት ጥረት እያደረጉ ነው።
ማንቸስተር ዩናይትድ የ22 ዓመቱን ፈረንሳዊ የክሪስታል ፓላስ አማካኝ ማይክል ኦሊሴን የማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት እንዳለው አስታውቋል፡፡...
በ23ኛው ዱባይ ማራቶን በሁለቱም ጾታዎች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዱባይ ማራቶን በሁለቱም ጾታዎች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ውድድሩን በበላይነት አጠናቅቀዋል።
በዚህም በወንዶች ማራቶን
1ኛ አዲሱ ጎበና 2 ሰዓት ከ05 ደቂቃ ከ01 ሰከንድ
2ኛ ለሚ ዱሜቻ 2 ሰዓት ከ05 ደቂቃ ከ20...
በአውሮፓ ሀገራት የሚገኙ የእግር ኳስ ቡድኖች በርካታ ተጫዋቾችን እያስፈረሙ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ማንቸስተር ዩናይትድ የአሮን ዋን-ቢሳካን ኮንትራት በ12 ወራት አራዝሟል ሲል ሜይል ዘግቧል፡፡
የ31 ዓመቱ ግብጻዊ አጥቂ ሞሃመድ ሳላህ ወደ ሳውዲ ፕሮ ሊግ ለመሄድ ከፍተኛ ፍላጎት አሳይቷል፤ ነገር ግን እናት ክለቡ...
ቶትንሃም ፓፔ ማታር ሳረር ለስድስት ዓመት ተኩል በክለቡ እንዲቆይ አዲስ የኮንትራት ውል አስፈረመ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቶትንሃም ሆትስፐር አማካኝ ተጫዋቹ ፓፔ ማታር ሳረር በክለቡ ለስድስት ዓመት ተኩል እንዲቆይ አዲስ የኮንትራት ውል አስፈርሟል።
ተጫዋቹ በ2021 ለቶትንሃም ቢፈርምም በውሰት ውል ለፈረንሳዩ ሜትስ ክለብ በመጫወት ላይ ይገኛል፡፡ ይሁንና...