“207ኛው የለንደን ደርቢ”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከዓለም አቀፍ የብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ መልስ የአውሮፓ ሊጎች በዚህ ሳምንት ይቀጥላሉ፡፡
በተለይም በአምስቱ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች በሳምንቱ ትኩረትን የሚስቡ መርሐ ግብሮች ይከናወናሉ፡፡
9ኛው ሳምንቱ ላይ የደረሰው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ...
የአፍሪካ ክለቦች ሊግ ዛሬ ይጀመራል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ክለቦች ሊግ በአፍሪካ እግር ኳስ ማኅበር ከቻምፒዮንስ ሊግ እና ኮንፌድሬሽን ውድድሮች በተጨማሪ ትላልቅ ክለቦች እንዲሳተፉበት የተዘጋጀ ነው።
በዛሬው ምሽት መርሐ ግብር የታንዛኒያው ሲምባ በሜዳው 60 ሺህ ተመልካች...
አዲሱ “ጥበበኛ”በሚል የሚሞካሸው ታዳጊው የእግርኳስ ኮከብ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኬንድሪ ፔዝ ይባላል፡፡ በ16 ዓመቱ በደቡብ አሜሪካ ዞን ዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ሀገሩ ኢኳዶር ከሜዳው ውጪ ቦሊቪያን 2-1 ባሸነፈችበት ጨዋታ ላይ ግብ ያስቆጠረ ...
ጆሴ ሞሪንሆ ሮማንሊለቁ መኾናቸው ተሰማ፡፡
ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፖርቹጋላዊ አሰልጣኝ ጆሴ ሞሪንሆ በ2024 (እ.አ.አ) ከጣሊያኑ ክለብ ሮማ ጋር የነበራቸው የሦስት ዓመት ኮንትራት ውል የሚጠናቀቅ ይኾናል፡፡
ይህን ተከትሎም ክለቡ ሮማ ስለ ኮንትራት ማራዘሚያ ከሰሞኑ ጠይቋቸው ነበር፡፡ እሳቸውም...
በ2024 በጀርመን ለሚደረገው የአውሮፓ ዋንጫ ሀገራት የማጣሪያ ጨዋታቸውን ዛሬ ማክሰኞ ምሽት ያደርጋሉ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከምድብ ሦስት ማልታ ከዩክሬን፣ ከምድብ ሰባት ሊቱኒያ ከሀንጋሪ፣ ሰርቢያ ከሞንቴኔግሮ ፣ከምድብ ስምንት ፊንላንድ ከካዛኪስታን ይጫወታሉ።
በተለይ በምድብ ሦስት የተደለደሉት እንግሊዝ እና ጣልያን ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት...