ሪያል ማድሪድ እና ሚላን ለግማሽ ፍጻሜ ደረሱ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ትናንት ምሽት የሩብ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታዎች ሲደረጉ ሪያል ማድሪድ እና ሚላን ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅለዋል፡፡ የመድረኩ ንጉሥ ሪያል ማድሪድ በስታፎርድ ብሪጅ ቸልሲን 2 ለ 0 በኾነ...

ስፖርት ዜና: ሚያዝያ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ)

ስፖርት ዜና: ሚያዝያ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ)

ተጠባቂው ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል፡፡

ባሕርዳር፡- መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ቸልሲን ከሊቨርፑል ያገናኘው ተጠባቂው ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል፡፡ በፕሪሚዬር ሊጉ ደካማ የውድድር ጊዜን እያሳለፉ የሚገኙት ሁለቱ ክለቦች የተገኛኙበት ጨዋታ ግብ አልታየበትም፡፡ በውጤት ቀውስ የሚገኘው ቸልሲ አሰልጣኙን ካሰናበተ...

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንችስተር ዩናይትድ ዛሬ ይጫወታል፡፡

ባሕርዳር፡- መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ማንችስተር ዩናይትድ ከብሬንትፎርድ ጋር ይጫዋታል፡፡ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንችስተር ዩናይትድ ከብሬንትፎርድ የሚያገኛው ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ በፕሪሚየር ሊጉ ነጥብ እየጣለ የሚገኘው ማንችስተር ዩናይትድ ምሽት አራት ሰዓት ላይ በሜዳው ይጫወታል፡፡ ማንችስተር...

በስፔን የንጉሥ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ባርሴሎና ከ ሪያል ማድሪድ ጋር ይጫወታል፡፡

ባሕርዳር፡- መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም እግር ኳስ አፍቃሪያንን ትኩረት በመሳብ የሚታወቀው ኤልክላሲኮ ዛሬ ምሽት ይደረጋል፡፡ በስፔን ላሊጋ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት ባርሴሎና እና ሪያል ማድሪድ በስፔን የንጉሥ ዋንጫ በግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ይገናኛሉ፡፡ ከእግር ኳስ...

በብዛት የተነበቡ